የኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ስርዓተ-ቀብር በቅድስት ሥላሴ መንበረ ጸባኦት ተከናውኗል

የኢንጂነር  ኃይሉ  ሻውል  ስርዓተ-ቀብር  በቅድስት ሥላሴ መንበረ ጸባኦት ተከናውኗል

ጥቅምት 2 2009 ዓ ም የኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ስርዓተ ቀብር ወዳጆቻቸው እና አድናቂቆቻቸው በተገኙበት ትላንት በቅድስት ስላሴ መንበረ ጸባኦት ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል። የኃይሉ ሻውል ዜና እረፍት የተሰማው ባለፈው ሳምንት ሲሆን…

ከሬቻ ጋር በተያያዘ ህይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከስድስት መቶ በላይ ደርሷል : ኦፌኮ

መስከረም 23 2009 ዓ ም በኦሮሞ ሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መንግስት ባስነሳው ቀውስ እና በወሰደው ርምጃ ምክንያት የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት መጥፋቱ በተለያየ መገናኛ ብዙሃን የተዘገበ እና…

ዜና

እይታ

ስፓርት

አልማዝ አያና በሪዮ ኦሎምፒክ አዲስ ክብረወሰብ በማስመዝገብ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆናለች

አልማዝ አያና በሪዮ ኦሎምፒክ አዲስ ክብረወሰብ በማስመዝገብ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆናለች

ነሃሴ 6 2008 ዓ ም ዛሬ በብራዚል ሪዮ ዲጃኔሮ በተደረገው የሴቶች የ10000 ሜትር ውድድር አልማዝ አያና በርቀቱ አዲስ የዓለም ክብረወሰን በማስመዝገብ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሪዮ ኦሎምፖክ ወርቅ ሜዳሊያ አምጥታለች።…

የፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት

መጽሐፍት

በጣም የታዮ ቪዲዮዎች / ቫይራል