ከአይሲስ አዲስ ምልምሎች ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊ ቤተሰቦችም ይገኙበታል

ከአይሲስ አዲስ ምልምሎች ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊ ቤተሰቦችም እንደሚገኙበት አልጃዚራ ዘገበ።

ቢያንስ ሃያ ሶስት የሚሆኑ ደቡብ አፍሪካዊያን አይሲስን ለመቀላቀል ወደ ኢራቅ እና ሶሪያ ተንቀሳቅሰዋል ሲል (ህጻናት ሳይቀሩ) የዘገበው አልጀዚራ ዜናው ከተለያዮ ምንጮች እንደተረጋገጠ ይናገራል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.