የትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ መግለጫ

ተከበርከው የትግራይ ህዝብ
ተከበራችሁ ኢትዮጵያ ብሄሮችና ሄረሰቦች 

ግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ ተደራጁ የህወሓት አመራሮች ሳቢያ የደረሰበት ያለውን ግፍና ደል መቃወም ስፈላጊ ሆነ መንገድ ነፃነት ትግል ማካሄድ በአውሮፓ፣ በአውትራሊያና ሰሜን ሜሪካ ኙ ተጋሩ ትዮጵያውያን አማካኝነት እኤ.ኢ ግንቦት 14/2010 ዓም ቋቁሞ እስከሁን ድረስ መሰረዊ የፖለቲካ ራና ህቡእ የአደረጃጀት ተግባር ሲያከናውን ይቶ ባለፈው ምንት ንደኛ መት የምስረታ ዓሉን ሲያከብር በስራ ስፈፃሚው ሚቴው የፓርው ህልውና አጀንዳ ደረጃ በደረጃ ህዝባችን ግልፅ ለማድረግ ሳኔ ተሰጥቶበታል።
_____

ሙሉውን መግለጫ በፒ ዲ ኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

One Response to "የትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ መግለጫ"

  1. Abiy Ethiopiawe   June 7, 2020 at 10:38 am

    በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ክፍለ-ሐገር ትክክለኛ ሥሙ”ትግሬ” እንጂ “ትግራይ” አይደለም፤”ትግራይ”ፖለቲካዊ ሥያሜ ነው።የመጠሪያውም ሥያሜ መነሻ ሰበብ በትግሬ ውስጥ ለመከፋፈል የአርባ አራት ዓመታት የ”ትግረ” ማንነት እንደሌለ ለማሳየትና ሌላውን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ተመልካች  አድርጎ:-በበላይነት”ትግራይ”ን ለማስቀጠል የሚደረግ መሰሪ በራሳቸው የትግሬ ልጆች ውስጥ የዘረኛነት ደዌ ሆኗል :-ማንነትን የማወናበድ ዕብድነት ነው።
    ዛሬ ዛሬማ”ትግሬ”ብሎ የሚጠራ የለም፤ወቸገል ዜናዊ የዘራው አረም እንዲህ በቀላሉ የማይጠፋው(የፋሺሽት-ወያኔዎች ከጣሊያን-ፋሺሽቶች) የወረሱት ነው፤በቀላሉ አይጠፋም።ምክንያቱም በሁሉም ዘርፍ ነው ያረከሰውና።እነዚህ የረከሱት ነገሮች፣ተራራ አልቀረም፣ሕፃናትን ድራሻቸውን ማጥፋት፣ ብሔራቸውን በግድ ማስለወጥ ቤተሰብን መበተንም ዱካን ከማጥፋት አይተናነስም።ከትግሬ በገልባጭ መኪና አጉሮ ተከዜ በረሃ ማስፈር፣የማይ ድሙን ውቅሮ አምጥቶ መበተን፤የአዲ ገብሩን ነዋሪዎች አፍናቅሎ ለፅምብላ ትግሬዎች መንደሮችን መሸለም ስንቱ ይወራል!!!ያም ሆነ ይህ”ትግሬ”ን “ትግራይ” የማይባለው ሰብ-ስብስብ ስለሆነና “ትግረ”ንም የማያካትት በመሆኑ ብቻ ነው። 

    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published.