በለውጥ ወቅት ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች (ዶ/ር አበባ ፈቃደ)

በለውጥ ወቅት  ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች (ዶ/ር አበባ ፈቃደ)

ዶ/ር አበባ ፈቃደ ሰኔ 4 ፤ 2010 ዓ ም ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ ካልሆነ ወደ ሆነ ካልነበረ ወደ ነበረ የሚያሸጋግር እምቅ የጊዜ ሂደትና ውጤት ነው። በጥቅሉ ለውጥ በዙ ገጽታዎችም ደረጃዎችም አሉት። በውስጥና በውጭ […]

እንዲህ ነው ዘመኑ

እንዲህ ነው ዘመኑ

ከትንሳዬ ኢትዮጵያ ግንቦት 9 2010 ዓ.ም መወጠን መባከን ጭንቀቴን መፍተሉን ሃሳቤን ማርዘሙን ይሆን አይሆን ብዬ መዛወር መዳወሩን ማርዘም መቆለሉን ይብቃኝ ማቀርቀሩ ቋጭቼ ልልበሰው ሃሳቤን ባጭሩ ዛሬ አየናት ብለው ነገ የለችም ካሉ ነገ ማለት ልተው ዛሬ ነው ነገሩ፡፡ እኔ ልምከራችሁ እንዲህ ነው ዘመኑ ጥንስስ አትጠንስሱ ትኩስ ትኩስ ኑሩ እቅድ አታርዝሙ ጠብም አትጫሩ ቂምም አታዳፍኑ ቀና ቀና […]

አስገድዶ መድፈር እና የዘር ማመንጫና ተጓዳኝ አካላትን መጉዳት በኢትዮጵያ እስርቤቶች የማሰቃያ ዘዴ ነውን? በፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ

አስገድዶ መድፈር እና የዘር ማመንጫና ተጓዳኝ አካላትን መጉዳት በኢትዮጵያ እስርቤቶች የማሰቃያ ዘዴ ነውን?  በፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ

አስገድዶ መድፈር እና የዘር ማመንጫና ተጓዳኝ አካላትን መጉዳት በኢትዮጵያ እስርቤቶች የማሰቃያ ዘዴ ነውን?የህሊና እስረኞች፣ ታዋቂ ጋዜጠኞች እና ሰብዓዊ መብት ተሟጓቾች በእስርቤት ስለመሰቃየታቸው ጠቋሚ ማስረጃ የህሊና እስረኞች፣ ታዋቂ ጋዜጠኞች እና ሰብዓዊ መብት ተሟጓቾች በእስርቤት ስለመሰቃየታቸው ጠቋሚ ማስረጃ በፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ ሚያዚያ 24 2010 ዓ ም አጠቃሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ ወንድና ሴት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ […]

ፋታ ለማን? በዶ/ር ዘላለም እሸቴ

ፋታ ለማን? በዶ/ር ዘላለም እሸቴ

በዶ/ር ዘላለም እሸቴ ሚያዝያ 7 2010 ዓ.ም በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ፋታ ስጡኝ እያሉ ቢጣሩም፥ ሰሚ አጥተው አቶ ጥድፊያ ኢትዮጵያን ላለፉት ዓመታት ለመከራ አሳልፎ እንደሰጣት እናውቃለን። ከታሪክ ጠባሳ ካልተማርን ታሪክ ራሱን ይደግማል። ለዶ/ር አብይ አህመድ ፋታ እንዲሰጥ የሚያስፈልገው ለእርሳቸው ስልጣን ማራዘሚያ አይደለም። ፋታ የምትፈልገው ኢትዮጵያ ናት። አሁንም ዶ/ር አብይን የሚያዋክቡ ወገኖቻችን ዓይናቸውን ከእሳቸው […]