By Admin on
ነፃ አስተያየት

ዳምጠው ተሰማየካቲት 11 , 2013 ዓ. ም. የወቅቱን ሁለቱን ህዝቦች ልሂቃን ፖለቲካዊ መስተጋብር ቀደም ካለው ታሪካዊ ዳራ ብጅር የተሻለ ይመስለኛል፡፡ በአማራን እና በኦሮሞ ማህበረሰብ መሃል የማይታረቅ የፖለቲካ ጸብ እንዲኖር የመፈለጉ እንቅስቃሴ ጣሊያን አድዋ ላይ በኢትዮጵያዊያን ህብረት ድል በተመታች ማግስት እንደዋነኛ የፖለቲካ መሳሪያ ተደርጎ እንደተዋሰደ እረዳለሁ፡፡የአድዋ ታሪካዊ ድል ጣሊያንን ያንበረከክንበት ብቻ አልነበረም፡፡ ይልቁንም ለመላው የአውሮፓ ቅኝ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በተስፋዬ ደምመላሽጥር 25 , 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ዘመናዊ ታሪክ ለአገርና ሕዝብ የሚበጁ የመዋቅራዊ ለውጥ ዕድሎች በየጊዜው ተክስተው አምልጠዋል? ለምሳሌ የአፄ ኃይለ ሥላሴ “ባላባታዊ” ሥርዓተ መንግሥት በደርግ “አብዮታዊ” መዋቅር ሲተካ፣ ተኪው ደርግ ደግሞ መልሶ በዘረኛ አብዮተኛ ነኝ ባይ ወያኔ ተገዶ ቦታ ሲለቅ፣ በኢትዮጵያ ዘላቂ የነፃነትና የዲሞክራሲ ለውጥ አጋጣሚዎች ተግኝተው ጥቅም ላይ ሳይውሉ ቀርተዋል ሲባል […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከቴድሮስ ሐይሌ ጥር 25 , 2013 ዓ.ም. ይልቃል ጌትነትና ልደቱ አያሌው ሰሞኑን የሰጡት ቃለመጠይቅ አነጋጋሪና ሆኗል:: ሃሳባቸውን በነጻነት የመግለጽ መብት ቢኖራቸውም የሃገርን ሕልውናና ብሄራዊ ጥቅም በሚጎዳ መልኩ ማቅረባቸው ተገቢ ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው:: አንዳንድ ቀና ወገኖችና ደጋፊዎቻቸው ሃሳባቸውን እንደ ጠንካራ የፖለቲካ አቋም ሲመለከቱት ይታያል:: የሃገር ሕልውናና የፖለቲካ አመለካከት ለየ ቅል ነው:: ፖለቲካ ቀመር የሌለው በሁኔታ ላይ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከጁንታው ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያችንን ለሚያተራምሱ የነጭ ጁንታዎችን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ልንታገላቸው ይገባናል!! ብራቦ አቶ ኦባንግ-እኛ ለመናገር የማንፈልገውን በግልጽ ቋንቋ ስለተናገርክ!! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)ጥር 19, 2013 ዓ.ም. መግቢያ ከአንድ ወር ተኩል በፊት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል፣ በትግራይ በሰፈረውና ብዙ ዓመታትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ወታደር ላይ ወያኔ ጨለማን ተገን አስታኮ የከፈተው ጠርነትና የገደላቸው ወታደሮቻችንን በሚመለከት ሁላችንንም አስቆጥቶናል። ከዚያ በኋላም ጀግናው […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከሰማነህ ታምራት ጀመረጥር 6, 2013 ለብዙ ዘመናት ሰው ሲፈራ የኖረው ረሃብን እንጅ ጥበብን አይደለም። ነገር ግን እንደ ጥጋብ አስፈሪ ነገር የለም። ምክንያቱም ጥጋብ እንደ ረሃብ በአንድ ጎኑ ብቻ አይጎዳምና ። ከመጠን በላይ ያለፈ ጥጋብ በሁለት አቅጣጫ ማለት በላይ እና በታች ያጣድፋል። የተራበ ሆዱን ይቆርጠው እንደሆን እንጂ በታችና በላይ የሚአጣድፈ ነገር እምብዛም የለበትም። ለዚህ ነው ወላጆቻችን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

-አዲስ ብር ገበያ ላይ ሲውል ሊፈታ ያልቻለው የዋጋ ግሽበትና ሌሎች የኢኮኖሚ ጉዳዮች- ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ጥር 4, 2013 ዓ.ም. በወያኔ ዘመን ሲሰራበት የነበረውን የመገበያያ ገንዘብ በአዲስ እንዲተካ ሲደረግ የተሰራ መሠረታዊ ስህተት አለ። የዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ጀረጃ እየናረ መምጣት የጀመረው የህወሃት አገዛዝ በዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት በመመከርና በግፊት ከቋሚ የገንዘብ ልውውጥ(fixed exchange rate) ከዶላር ጋር ሲወዳደር ድሮ 2.05 […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ይነጋል በላቸውጥር 4, 2013 ዓ.ም. “ካልደፈረሰ አይጠራም” እንዲሉ ነውና የሰሞኑ የችርቻሮ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ወቅቱን የጠበቀ እንደሆነ መግለጽ ወደድኩ፡፡ ከጥር ወር 2013 መባቻ ጀምሮ በአንድ ሊትር ቤንዚን ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ላይ ሁለት ብር ገደማ ተጨምሯል፡፡ ግዴላችሁም ይሄ ጎደሎ ዓመት ብዙ ክስተት ሳያሳየን አይቀርም፡፡ (ሄኖክ አለማየሁ ይህችን ጽሑፍ ካየህልኝ ላንተ አንድ ወንድማዊ መልእክት አለኝ፤ የዩቲዩብ ዜናህን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር)ታህሳስ 13, 2013 ዓ ም በአገራችን ምድር ታዋቂ ግለሰቦችን ወይም የአንድ ድርጅት ሊቀ-መንበርን የማምለክ በሽታ አለ። በአስተዋፅዖቸው ሳይሆን በስም ብቻ ዝናን ያተረፉ ግለሰቦችን ማምለክ ተከታታይነትና ምሁራዊ መሰረት ለሚኖረው የድርጅት አወቃቀር እንቅፋት እየሆነ በምምጣት ላይ ነው። ከውስጥ ዲሞክራሲያዊና ፖሊሲ ነክ የሆኑ ነገሮች ላይ ክርክርም ኡኦነ ጥናት እንዳይካሄድ አመቺ ሁኔታዎችን ሲፈጥር አይገኝም። በፖለቲካ ድርጅት ስም […]
By Admin on
አበይት ዜና

ታህሳስ ፳፪ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ.ም. ከሕግ መንግሥቱ ከመነጨው የፌዴራል ስርዓት የተነሳ የተጀመረው የዜጎች መፈናቀል እየከረረና እየመረረ መጥቶ ለዜጎች ሕይወትና ንብረት ውድመት ምክንያት ከሆነ ዓመታትን አስቆጠረ። ዛሬም እንደትናንቱ ዘርን መሠረት ያደረገው ጭፍጫፋ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠሉን ስንሰማ የተሰማንን ሃዘን ለመግለጽ ቃላት ያጥረናል፡፡ በየትኛውም አገር ውስጥ በሥልጣን ላይ ያለ መንግሥት በዝቅተኛ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አያሌውታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ጽሁፉን በፒዲኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ