By Admin on
ነፃ አስተያየት

አገሬ አዲስ ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. የአንድ ቤተሰብ ሰላምና ክብር በሌሎቹ ዘንድ ሊጠበቅ የሚችለው የቤተሰቡ አባላት ፍቅራቸው የጠነከረ፣ ለክብራቸውና ለሰላማዊ ኑሮዋቸው ቀናዊ ሲሆኑ ነው።ሰላም፣ፍቅርና መተሳሰብ በሌለበት ቤተሰብ ውስጥ ሽኩቻ፣የእርስ በርስ ጠብና ግጭት መከሰቱ አይቀሬ ነው።ጠብና ግጭቱ በከረረ ቁጥር ቤት ይፈርሳል፣ቤተሰብም ይበተናል። በውጭ ይጠባበቅ የነበረው ደበኛ ወይም ዘራፊ ሰርጎ ለመግባትና ያሻውን ለማድረግ ምቹ ሁኔታ ይፈጥርለታል። አድብቶ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net )ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ባለፈው ጥቂት ወራት በቤኒሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራና አገው ማኅበረሰብ አባላት ላይ ሰፊ ጭፍጨፋ ተካሂዷል። ይህን አስቃቂ ግፍ ሰምተንና ዓይተን ሳንውል ሳናድር ጥቅምት 12፣ 2013 ዓ. ም (ኦክቶበር 22፣ 2020) ደግሞ በቤንች ማጂ ጉራፈርዳ የአካባቢው ባለሥልጣኖች እንደሚሉት የ18 ሰዎች (በአካባቢው ሌሎች ምንጮች መሠረት እስክ 89 የሚደርሱ) ህይውት የቀጠፈ ተመሳሳይ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ታኅሣስ 11 2013 ከላይ በርዕስ የተጠቀምኩትን፤ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሙት፤ የሞሶሊኒ አማችና የጣልያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩት ጅያኖ ጋላትሶ ቺያኖ “La victoria trova cento padri, e nessuno vuole riconoscere l’insuccesso.” ሲሉ ነበር የገለጹት። ይህ ብሂል እውነትነት እንዳለው በብዙ ሁኔታዎች የታየ ለመሆኑ በርካታ ማስረጃዎች አሉ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው፤ ተሸናፊነትን ይጸየፋል። ተሸንፎ እንኳን “አሸንፍያለሁ” […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከኢትዮጵያ ኅብረሕዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ (ኅብረሕዝብ-ኢትዮጵያ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ፤ኅዳር ፳፫ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም ምንም እንኳ ሕወሓት ለሃያ-ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን በበላይነት ሲመራ ከቆየ በኋላ በሕዝብ ትግልየነበረውን ሥልጣን ካጣ ጀምሮ ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት ከጊዜ-ወደ-ጊዜ እየሻከረመሄዱና ልዩነቱንም በሰላማዊ መንገድ በውይይት ለመፍታት የማይቻልባቸው ምልክቶች እንደነበሩቢታወቅም፣ ከጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም ጀምሮ በአገር መከላከያ ሠራዊት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ዳምጠው ተሰማ ደነቀታህሳስ 5 , 2013 ዓ. ም. የአማራ ክንፍ ብልጽና ፓርቲ እና አመራሮች እንዲሁም ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ያሉ አንዳንድ ፖለቲከኞች ‘‘ሃቀኛ ፌደራሊዝም (Genuine federalism)’’ እንደሚያስፈልግና ይህም ለኢትዮጵያ ሀገረ-መንግስት ዋስትና እንደሆነ በአጽዖት ሲገልጹ ያስተዋለው ጋዜጠኛ የሺሳብ አበራ ሃሰብ እንድሰነዝር ይህን ጽሁፍ ለማሰናዳት ችያለሁ፡፡ እኔም መግለጫዎቹን ስመከላታቸው እኩልነትን፣ ዲሞክራሲና ብዝሃነትን የሚያከብር፣ ብልጽግን የሚያመጣ፣ መቻቻልንና አብሮነትን የሚያሰፍን […]
By Admin on
አበይት ዜና

የኅብረት ለኢትዮጵያ ማህበር በሀገራችን ስለአለው ወቅታዊ ጉዳይ ከተወያየን በኃላ የያዘው የጋራ አቋም መግለጫ ኅዳር 26 2013 ዓ.ም. 1. የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በተለይ በትግራይ ክልል እየተደረገ ያለውን ሕግ የማስከበር ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል እና የወደሙ የልማት ድርጅቶችን ተጠግኖ ወደ ስራ እንዲገባ። የትግራይ ክልል እና ሕዝብን መልሶ የማቋቋም ስራውን አጠናክሮ እንዲቀጥል፣ በተጨማሪም ሕግ የማስከበር ስራውን ጊዜ ባልወሰደ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

የግል አስተያየት፣ አያል ሰው ደሴ (ዘብሔረ-ኢትዮጵያ)ኅዳር ፲፯ ቀን ፪ ሽህ ፲፫ ዓ/ም በዚች አጭር ጽሑፍ የሕወሓት አመራር በትግራይና በቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍና ሰቆቃም ሆነ በደርግ ሥርዓት መወገድ ላይ የነበረውን ሚና ለመዘርዘር ሣይሆን አሁን ለምንገኝበት ደም-አፋሳሽ ሁኔታ የዳረገንን የቅርብ ምክንያትና አገራችንንና ሕዝባችንን ከቀጣይ መዘዘ-ብዙ ችግር ለመታደግ ቢወሰዱ የምላቸውን አሳቦች ለወገን ኢትዮጵያውያን ለማስተላለፍ መሆኑን ከወዲሁ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ዳምጠው ተሰማ ደነቀህዳር 8 2013 ዓ.ም. የአማራን ህዝብ አንድነት የመናድ አቅም ያላቸው አሰላፎች በመሬት ላይ ሳስተዋል፡፡ ከወንዜነትና ከባህል ጋር የሚያያዙ ድርብርብ ማንነቶች ተፈጥሯዊ እና ጤናማ በመሆናቸው በአማራዊ አንድነታችን ውስጥ እንደጸጋ የሚወሰዱ ናቸው፡፡ አካባቢን ወይም ሌሎች ማህበራዊ እሴቶችን የማንነት መገለጫ አድርጎ የመውሰድ ልምድ፣ አጽናፋዊው አንድ አማራነትና የኢትዮጵያዊነት ማንነቶች የሚመጋገቡ ናቸው፡፡ አንድ አማራ ከየት ነህ ሲባል ራሱን […]
By Admin on
አበይት ዜና

ጥቅምት 30 2013 ዓ ም እንደሚታወቀው በተደጋጋሚ ፣ “መንግሥት ሕግ የማስከበር ሚናውን መወጣት አለበት!” እያልን ድምፃችንን ስናሰማ ቆይተናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠሩትም ሁከቶችና ብጥብጦችም ራሱን “የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት/ግንባር” የሚለው ኃይል ከፍተኛውን ድርሻ የያዘ ስለመሆኑ ፀሐይ የሞቀው፣ አገር ያወቀው ሲሆን፣ በመላ ኢትዮጵያ ለተከሰቱት የሠላምና ፀጥታ እጦቶች ከፍተኛውን ሚና መጫወቱ ዕሙን ነው። መንግሥትም በዚህ አደገኛና ከፋፋይ ቡድን […]
By Admin on
አበይት ዜና

ህዳር 2 2013 ዓ ም በመጨረሻም የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ህዝብ በወገኖቹ የዐማራ ታጋዮችና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግንንት ትግል ከትህነግ ወያኔ አገዛዝ ነፃ ወጣ! እንደሚታወቀው በ1972 ዓ.ም ትህነግ ወያኔ የተከዜን ወንዝ ተሻግራ ለሙን የወልቃይት እና የአካባቢውን መሬት በወረራ ከያዘችበት ጊዜ አንስቶ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ዐማራ ህዝብ በነዚህ ወራሪ እና ተስፋፊ ቡድን የዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀል የርስት ወረራ […]