የጠቅላዩ ችግር የሃገር ችግር (በዮርዳኖስ ሃይለማርያም )

የጠቅላዩ ችግር የሃገር ችግር (በዮርዳኖስ ሃይለማርያም )

በዮርዳኖስ ሃይለማርያም yordimassa@yahoo.comጥቅምት 25 ፣ 2013 ዓ ም ቶሮንቶ ካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከበፊትም ጀምሮ ጣጣ የበዛበትና በተለያዩ ጊዜያት ችግሮች አንዴ ብቅ አንዴ ዝም በማለት ለጊዜውም ቢሆን እየተዳፈነ የመጣ የፖለቲካ ምህዳር ነው። ያለፉት ስርዓታት መቼም በግልፅ የመብት ጥያቄን ያነሳ እየደፈጠጡና ጥያቄ ለማቅረብ የሚፈልጉትንም በቀጥታ በመጉዳት ወይም እንዲሸማቀቁ በማድረግ ቢያንስ ባህሪያቸውን ቀድመው በግልፅ አሳውቀው ተፈርተው ለተወሰነ ጊዜም […]

በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ጉሊሶ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች አለቁ

በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ጉሊሶ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰ ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች አለቁ

ቦርከና ጥቅምት 23፣ 2013 ዓ ም  በወለጋ ጊምቢ ዞን ዲላ ጎላላ ወረዳ እሁድ አመሻሽ ላይ የአማራ ተወላጆች ላይ በተደረገ ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት ቢያንስ 200 ሰዎች እንዳለቁ ተሰማ ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎችን ዋቢ ያደረጉ ዘገባዎች አሳውቀዋል፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶችም እንደተቃጠሉ ተሰምቷል፡፡  ይህ እጂግ ዘገኛኝ ነው የተባለ እልቂት የኦነግ ሽኔ ታጣቂዎች እንዳደረሱ የክልሉ መንግስት አስታውቋል ሆኖም የሟቾችን ቁጥር አላሳወቀም፡፡ […]

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ፤

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር አቢይ አህመድ፤

ከዶ/ር ምህረቱ በለው፣ጥቅምት 23 2013 ዓ ም አማራ ኢትዮጵያን የተከበረች ሏአላዊ አገር ሆና እንድትኖር በተለያዩ ያገራችን ጠረፎች በታማኝነት ደሙን ሲያፈስ አጥንቱን ሲከሰክስ የኖረ ህዝብ ነው። ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች እንደሚባለው፣ አሁንም የአገሩን የኢትዮጵያን አንድነት ቅድሚያ በመስጠቱና በመታገሱ በየቦታዉ ባሉ በዘር ፖለቲካ በታወሩ አረመኔዎች እንደከብት እየታረደ ነው። ነገ በሌላዉም ማህበረሰብ ላይ ይደርሳል። በዕርስ በርስ ጦርነት አትራፊ […]

“ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት”

“ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት”

ይህ መፅሃፍ እና ቀድሞ በ፳፻፱  (2017 CE) በርእስ “ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት” የታተመው ፅሁፍ ኣላማቸው በትምህርት ቤት ላሉ ተማሪዎች እና ራሳቸውን በራሳቸው ለማስተማር ለሚጥሩ ሁሉ ጥናታቸውን ለመደገፍ/መደጎም እና  የስነ-ስሌት ፋይዳን እንዲረዱ ለማድረግ ነው።  ኣቀራረቡን ለማቅለል በተቻለ መጠን ተጥሯልና ምናልባት ጠባብ ወይም ውስን ሂሳባዊ ዳራ ያለቸው ኣንባቢዎችም ሆኑ ያለፈ የሂሳብ ጥናታቸውን ለዘነጉ ይረዳል ብለን እንገምታለን።        ባጭሩ […]

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ : “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም”

ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. በብልፅግና ወንጌል ተጠምቆ : “ቢቀና ቢቀና ኢሕአዴግ ከማጭድ አይቀናም”

ከሽግዬ ነብሮ(ኢጆሌ ባሌ)ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ብልፅግና ወንጌል የመነቃቃት ፈውስ ወይም Healing Revival እ.አ.አ በሰኔ ወር 1946 በአሜሪካ ተጀምሮ በ1950 የብልፅግና ወንጌል  (Prosperity Gospel) ሊፈጠር ችሏል። ይህ ወንጌል የማሳመን ችሎታ ባላቸው ከጴንጤ ቆስጤ ባፈነገጡ ፓስተሮች እየተመራ ብዙ ተከታዮችን በማፍራት በ1980 የቴሌቪዥን ስብከት (Televangelism) በመጀመር በመላ ዓለም ሊያድግና ሊስፋፋ ችሏል። ብልፅግና ወንጌል በማደግ ላይ የሚገኝ […]

የጅምላ ግድያና የአገራችን ዕጣ ፈንታ

የጅምላ ግድያና የአገራችን ዕጣ ፈንታ

በአርአያ ጌታሁን ተክለአቢብ (መስከረም 2013 ዓ. ም. ከቨርጂኒያ አሜሪካ) በኦሮሚያ ክልል በቡራዩ ያሟሸዉ ፍጅት በጥቅምት 2012 ዓ.ም. የ87 ሰዎችን ሕይወት ቀጥፎ በመጨረሻም በሰኔ ወር የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ እጅግ ዘግናኝና መጠነ ሰፊ ዕልቂት ሲያስከትል አስተዉለናል። ይህንን እየተደጋገመ፣ እያደገና እየተስፋፋ የመጣ ጉዳይ ከምንጩ ማድረቅ እስካልተቻለ ድረስ ነገ በምን መልኩ ጎልብቶ ዕልቂት ሊያመጣ እንደሚችል ከወዲሁ መገመት […]

ለሊቁ ፕሮፌሰር መስፍን ሽኝት ይሁንልኝ፤

ለሊቁ ፕሮፌሰር መስፍን ሽኝት ይሁንልኝ፤

ለሊቁ ፕሮፌሰር መስፍን ሽኝት ይሁንልኝ፤ ግዙፉ የእውነት፣ የሐቅና የታማኝነት ተምሳሌት፤ የተዋጣለት የምሁር ጠበቃ እና የሰብአዊነት ተሟጋች፤ ሁሌም በጭካኔ አገዛዝ አንገቱን ቀጥ፤ እራሱን ቀና አድርጎ ሲሟገት የነበረ ብርቱ ሰው ዛሬ በሞት ኃይል ተሸንፏል፡፡ ታላቁ የፖለቲካ ሰው እና ወደር የማይገኝለት ልሂቁ ብሎም እውነተኛው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን በፀጋ እና በክብር አርፏል፡፡ ኪሳራው ለቤተሰቡ፤ ለዘመድ አዝማዶቹ፤ ለጓደኞቹና አድናቂዎቹ ብቻ […]

የዲዛይን ችግር የሚያንገላታው የአማራ ብልፅግና ፓርቲ? (በመስከረም አበራ)

የዲዛይን ችግር የሚያንገላታው የአማራ ብልፅግና ፓርቲ? (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ)መስከረም 9 2013 ዓ ም ኢህአዴግ የሚባለው ህወሃትን የሶስት ዋነኛ፣የአምስት ምክትል ሎሌዎች ጌታ አድርጎ የኖረው ፓርቲ ፈርሶ ብልፅግና በሚባለው ፓርቲ ሲተካ የሃገራችን ፖለቲካ የተሻለ መስመር ይይዛል ብለው ተስፋ ካደረጉት ወገን ነበርኩ፡፡የተስፋየ ምክንያት በርካታ ነው፡፡አንደኛው የሃገራችን ፖለቲካ በቀላሉ እርምት ሊያገኝ የሚችለው እንዳይሆን አድርጎ ያበላሸው ኢህአዴግ ራሱ እንዳበላሸው አድርጎ ካስተካከለው  ነው በሚል ነበር፡፡ ሁለተኛው ምክንያቴ ህዝባዊ […]

እስክንድር የተረኞች በቀል ሰለባ!

እስክንድር  የተረኞች  በቀል ሰለባ!

ከሃይለገብርኤል አያሌውመስከረም 1, 2013 ዓ ም የዶር አብይ መንግስት የእንቁጣጣሽ የመርገም ስጦታ::  የሃዘን ሰፕራይዝ : የበቀል ሰይፍ ለአውዳመቱ የተበረከተየመከራ ዜና:: ስትቃትት ለኖረች ታጋይ ነብስ::  በብቸኝነት ለተዋጠች እናት :  ለሚያድግ ልጅ በዚህ የአዲስ አመትዋዜማ የተሰማ አሳፉሪ ውሳኔ::  በአዲስ ተስፉ በታደሰ መንፈስ በአሉን ለመዋል ያሰቡትን ምስኪኖች ማሳዘን ?   ለምን እስክንድር በሕይወቱ የቆረጠ ለአላማው ለመሰዋት የተሰለፈ ስለምንም ነገር […]

ፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል!! ክፍል ሁለት

ፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል!! ክፍል ሁለት

    „በገሃነም ውስጥ በጣም የሚያቃጥለው ቦታ የተያዘላቸው በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የሞራል ውድቀት     በሚታይበት ወቅት ድምጻቸውን የማያሰሙና በግልጽ የሚታይ ወንጀልን ለማይኮንኑ ሰዎች ብቻ ነው!“  Dante ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 24፣ 2020 መግቢያ ከሃጫሉ መገደል ጋር በተያያዘ በአገራችን ምድር የተከሰተው እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ሁኔታ አብዛኛዎቻችንን አሳዝኖናል፤ አስቆጥቶናልም። የብዙ መቶ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደልና መታረድ፣ እንደሻሸመኔና ዝዋይ የመሳሰሉ […]