ለመሆኑ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ምንድነው?

ለመሆኑ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ምንድነው?

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ሃምሌ 12 ቀን 2012 (07/19/2020) * ኢትዮጵያን አትንኩ ነው! ኢትዮጵያን መንካት ዋጋ ያስከፍላል! ቀድሞ ጊዜ ጥሪ አሳልፈናል፤ አሁን የሚታየው ግን በዚህ እድሜዬ በእጅጉ ያሳስበኛል” የቀድሞ የሜጫና ቱለማ ሊቀመንበር ሻምበል ለማ ጉያ። በታሪክ ውስጥ በአንድም ወቅት፤ የኦሮሞ ሕዝብ ወክሉኝ ያላቸው የፖለቲካ ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች የሉም፤ በስሙ የሚነግዱት እና በስሙ ጥፋት የሚፈጽሙት ራሳቸውን የሾሙ “ተወካዮች”፤ […]

በመከላከያ እና በደህንነት ተቋማት ላይ የሚደረግ ዲሞክራሲያዊ ክትትልና ቁጥጥር ለፖለቲካዊ ስርዓት ደውያችን ፈውስ ነው፡፡

በመከላከያ እና በደህንነት ተቋማት ላይ የሚደረግ ዲሞክራሲያዊ ክትትልና ቁጥጥር ለፖለቲካዊ ስርዓት ደውያችን ፈውስ ነው፡፡

በደነቀ ተሰማሐምሌ 15 , 2012 ዓ.ም. የአሜሪካ ህገ-መንግስት አርቃቂዎችን ካማለሉ ፍልስፈናዎች የፈረንሳያዊው የፖለቲካ ፈላስፋ ዲ-ስኮንዳት ሞንተስኪው እና የሌሎች ውጥን የሆነው ከስልጣን ክፍፍል ጋር የሚናበብ የመንግስት አሰራር ክትትልና ቁጥጥር (Check and balance) ጽንሰ-ሃሳብ ነው፡፡  ይህው ጽንሰ-ሃሳብ የአሜሪካ ህገ-መንግስት የፍልስፍና አካል በመሆኑ ለሃገሪቱ የዲሞክራሲ እድገት ብዙ ፈይዷል፡፡ ይህው የክትትል ወይም ቁጥጥር መርህ በየትኛውም የመንግስት በተቋማት ላይ ቢተገበር ውጤታማ […]

ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ

ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ

በኤድመንተን ካናዳ ከሚኖሩ ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን  ሃምሌ 12, 2012 ዓ.ም የህግ የበላይነትን በማስከበር የዜጎችን ህይወትና ንብረት መጠበቅ የመንግስት ቅድሚያ ሃላፊነት ነዉ! በመጀመሪያ፣ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደል፣ ከዚያም ተያይዞ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል ዘር-ተኮር በሆነ አረመኒያዊ ግድያ ህይወታቸዉን ስላጡት 167 ንጹሃን ኢትዮጵያውያን የተሰማንን ከፍተኛ ሃዘን መግለጽ እንወዳለን። በተጨማሪም በእድሜ ዘመናቸዉ ጥረዉ ግረዉ ያፈሩት ሃብት በእብሪተኛ ቄሮዎች ለወደመባቸዉ […]

የአክራሪ ኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወዴት? (ከሐይለገብርኤል አያሌው)

የአክራሪ ኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወዴት? (ከሐይለገብርኤል አያሌው)

ከሐይለገብርኤል አያሌው ሐምሌ 5 2012 ዓ ም በኦሮሚያ ክልል የዘር ማጥፋት ዘመቻ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ ሲተገበር ቆይቷል:: ሚኒሊካውያን ሰፉሪ ወራሪና ነፍጠኛ በሚል ቅጥያ ግልጽ ጭፍጨፉ ከተከፈተበት ሦስት አስዕርተ ዐመታት ተቆጥሯል:: የመንግስት ሃላፊዎች ጽንፈኛ ብሄረተኞች የአንድነት ፖለቲካ አቀንቃኞች ጭምር በየግዜው አማራውን ነጥሎ የማጥቃቱን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ግጭት: ነውጥ : ቀውስ በሚል ሲሸፉፍኑት ኖረዋል:: አማራው ሕዝብ ላይ […]

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡  አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን አስከትሎ በአገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ውድ ህይወታቸውን ላጡት በግፍ ስልተገደሉትና ስለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖችች በሞላ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፤ ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወንጀሎኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸርና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን […]

የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት

የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት

–የምንተባበርበት ጊዜ ለአንድነት እንጅ፤ ለለቅሶ አይሁን— አክሎግ ቢራራ (ዶር)ሓምሌ 4 2012 ዓ ም ኢትዮጵያ ሃገራችን በአሁኑ ወቅት፤ ከመቸውም ጊዜ በባሰ ሁኔታና ደረጃ፤ በውስጥ ተደራጅተው፤ በውጭ ኃይል በገንዘብ፤ በቴክኒክ፤ በመረጃ፤ በመሳሪያና በሌሎች ግብአቶች ተደግፈው፤ ጠባብ ብሄርተኞች፤ ጽንፈኞች፤ ሽብርተኞች፤ ቅጥረኞች፤ ከሃዲዎችና በተደጋጋሚ የፈፀሟቸውና አሁንም በንፁሃን እናቶቻችንና እህቶቻችን ላይ በተቀነባበረ ደረጃ የሚያካሂዱቸው የተቀነባበሩሩ የዘውግ ዘውግና ኃይማኖት ተኮር እልቂቶች፤ […]

ከከንፈር መጠጣ ወደ ሁነኛ ካሳ (ከንግሥተ ሳባ)

ከከንፈር መጠጣ ወደ ሁነኛ ካሳ (ከንግሥተ ሳባ)

ከንግሥተ ሳባ ሓምሌ 4 2012 ዓ ም በቅድሚያ ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት ያነሳሳኝ በየጊዜው በሚደርሰው የሰው ሕይወትና የንብረት ውድመት ጋር በተገናኘ የሚደረገው አፀፋ ከከንፈር መጠጣና የሕሊና ፀሎት በዘለለ ወደሚቀጥለው ደረጃ ሽግግር እንዲደረግ ሃሳብ ለማቅረብ ነው፡፡ በሰሞኑ እና ባለፈው በጥቅምት በተደረገው እጅግ አሰቃቂ እና አስነዋሪ ወንጀሎች ሕዝብ መሪር ሀዘኑን በመግለፅ ላይ ይገኛል፡፡ መንግሥትም ከበፊት ለስለስ ያለ ባህሪው ለየት […]

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ላይ ያወጣው መግለጫ

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ላይ ያወጣው መግለጫ

ዕርቅ እንዲሁም ብልጽግና ፣ እኩልነትና ተስፋን መገንባት ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም መግለጫ  ከልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴየኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሊቀ መንበር  በዘውድ ምክር ቤታችን ሥም የታዋቂውን ዘፋኝ የአቶ ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት አስመልክቶ ለቤተሰቦቹ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ እንወዳለን ። አቶ ሀጫሉ በሙዚቃ ስራ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ አስተዋጾ ያበረከተ ፣ ለኦሮሞ ባህል ያለውን […]

በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የሚገኙ የዐማራ ሲቪክ ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የሚገኙ የዐማራ ሲቪክ ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

 ሰኔ 30, 2012 ዓ.ም በትህነግ/ኦነግ አገር ሽንሸና “ኦሮሞ ክልል” ተብሎ የሚጠራው የአገራችን ክፍል የንፁሀን ኢትዮጵያዊያን የሰቆቃ ምድር መሆኑ ሊበቃ ይገባል!! በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የምንገኝ የዐማራ ማኅበረሰቦች ፤ የሙያ ማበራት እንዲሁም የዐማራ ሲቪክ ማህበራት በአገራችን ኢትዮጵያ በስልጣን ጥመኞች ልፍያ ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ እየረገፈ ባለው የንፁሃን ወገኖቻችን ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ኃዘን እንገልፃለን!! በዚህ ጥቃት ቤተሰቦቻችሁን […]

ፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል!!

ፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል!!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 29, 2012 ዓ.ም. ( ሐምሌ 06፣ 2020) መግቢያ አብዛኛውን ጊዜ በታሪክ ውስጥ የሚሰራው ትልቁ ወንጀል የራስን ምንነትና ችሎታ አለማወቅ ነው። አንድ ሰው ራሱንና ችሎታውን ሲያውቅ ብቻ ነው ሌላን ሰው ሊያውቅ የሚችለው። ስለዚህም ይላል ሶክራተስ፣ መጀመሪያ ራስህን ዕወቅ።  ሁለተኛው፣ ትልቁ የታሪክ ወንጀል ደግሞ ግልጽ የሆነ ፍልስፍና ወይም መመሪያ ሳይኖር ትግል ብሎ መጀመር። በሶስተኛ ደረጃ፣ […]

1 3 4 5 6 7 67