የሰንዓ ሰልፍ
ሳውዲ መራሹን የአውሮፕላን ድብደባ በመቃወም በሰንዓ የመን የተጠራ ግዙፍ ሰልፍ
ሳውዲ መራሹን የአውሮፕላን ድብደባ በመቃወም በሰንዓ የመን የተጠራ ግዙፍ ሰልፍ
(ያሬድ ሹመቴ) ምንጭ የዳንኤል ክብረት እይታዎች አያልቅበት ስንታየሁ ሱዳን ውስጥ ለ3 ዓመት ያህል የኖረ የብርሀኑ ጌታነህ ወዳጅ ነው። የሚናፍቃቸውን እና ያላባት ብቻቸውን ያሳደጉትን፤ ለስደቱ ምክንያት የሆኑትን እናቱን ለማየት የዛሬ ዓመት ገደማ ወደ ሀገሩ ተመለሰ።ሱዳን በነበረበት ወቅት ከራሱ ተርፎ እናቱን ለመርዳት የሚልካት ጥቂት ገንዘብ በስተርጅናቸው ሰው ቤት ተቀጥረው የጉልበት ስራ ከመስራት አላዳናቸውም።ወይዘሮ አለሚቱ በላይነህ ልጃቸው ሱዳን […]
አዲስ አድማስ በመታሰቢያ ካሳዬ “እዚህም ሞት እዚያም ሞት፤ ሁሉም ያው ነው” “ኢትዮጵያውያን በአደገኛ ሁኔታ የሚደረገውን የስደት ጉዞ ይደፍራሉ” (ሂዩማን ራይትስ ዎች) በየመን የባህር ዳርቻዎች በውሃ ተገፍተው የሚወጡ አስከሬኖችን የሚቀብር ድርጅት ተቋቁሟል፡፡ ከሟቾቹ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያውን ናቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የቤተሰቦቹ ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ መሄዱ ተስፋ አስቆረጠው፡፡ ነገን ተስፋ በማድረግ ተምሬ […]
መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2007 ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና ፋርስ እየታጩ ነበር፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የተወዳጀበትና በአስመራ ቃኘው ጣቢያን የተከለበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው፤ የፋርስ ጉዳይ ከንጉሠ ነገሥቱ መፈንቅለ መንግሥትና ሞት ጋር አበቃ፤ ቱርክ እያንገራገረም ቢሆን የሰሜን አትላንቲክ አገሮች ማኅበር ውስጥ አለበት፤ […]
ኢሳት ዜና ሚያዝያ ፲ (አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም – በአዲስ አበባ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖረው የ25 ዓመቱ ሲሳይ ተሾመ በቅጽል ስሙ ገብሬ ያለፉትን 8 ዓመታት በቃሊቲና በዝዋይ እስር ቤቶች እየተመላለሰ አሳልፏል። በተለይ ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላለፈ በሁዋላ ፣ ሃጎስ የተባለው የእስር ቤቱ ሃላፊ ” አንተ የነፍጠኛ ልጅ እንበቀለሃለን፣ በእኔ እጅ ነው የምትሞተው” እያሉ […]
ተፈራ ሥላሴ ዜና ትንግርት በኢትዮጵያ ቅርብ ቀናት ውስጥ የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ የዜና ዳሰሳ ለማድረግ በመራወጥ ላይ ትገኛለች ። የዜና ትንግርት ምንጮች እንደጠቆሙት ከሆነ የወያኔው ገዢ ስርአት ለምርጫው የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናቆ በተጠንቀቅ ላይ ሲገኝ በአንፃሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የበላ ጅብ እንዳልጮኸ ዘግበዋል ። የወያኔው ሰው በላ ስርአት ለምርጫው ካደረጋቸው ቅድመ ዝግጅቶች መሃከል ዜጎችን በጅምላ መግደልና ማሰር፣ ፓርቲዎችን […]
የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል።
የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል። ቦርዱ የዘንድሮውን ምርጫ ለማስፈፀም በትክክለኛ መንገድ እየተጓዘ መሆኑን የገለፁት ፕሮፌሰር መርጋ ነገሮች ከኔ አቅም በላይ ከሆኑ ሥራዬን በፈቃዴ የመልቀቅ መብት አለኝ ብለዋል። ፕሮፌሰር መርጋ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ለውጭ ሃገር […]
የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ፣ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፤ ባጭሩ መድረክ፣ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ አዲስ አበባ ውስጥ በጃንሜዳ፤ እጩዎችን የማስተዋወቅና የ«ምረጡኝ» ቅስቀሳ አካሄደ። የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንዳለው ፣ በዕለቱ የተጠበቀውን ያህል ሕዝብ ባይገኝም፤ መርሐ ግብሩ ተጠብቆ ሊካሄድ ችሏል። ሕዝቡ፤ በስብሰባው እንዳይገኝ ፣ ፖሊስ ተጽእኞ ማድረጉን […]