By Admin on
ስፓርት

ጥር 2 2009 ዓ ም በሪዮ ኦሎምፒክ ማራቶን የብር ሜዳሊያ ተሸላሚነቱን በማረጋገጥ የመጨረሻውን መስመር ሲያቋርጥ የተቃውሞ ምልክትን በማያየት ዓለምን ያነጋገረው አትሌት ፈይሳ ሊሌሳ እና አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በዚህ ወር በሎንዶን በሚደረገው ዓለም ዓቀፍ የማራቶን ውድድር ይወዳደራሉ። ቀነኒሳ በቀለ ባለፈው መስከረም በበርሊም ማራቶን 2:03:03 በሆነ ሰዓት በመግባት በታሪክ ሁለተኛውን ፈጣን የማራቶን ሰዓት ማስመዝገቡ ይታወሳል። ከሎንጎኑ ማራቶን […]
By Admin on
ስፓርት

ነሃሴ 6 2008 ዓ ም ዛሬ በብራዚል ሪዮ ዲጃኔሮ በተደረገው የሴቶች የ10000 ሜትር ውድድር አልማዝ አያና በርቀቱ አዲስ የዓለም ክብረወሰን በማስመዝገብ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሪዮ ኦሎምፖክ ወርቅ ሜዳሊያ አምጥታለች። ርቀቱን ለመጨረስ የወሰደባት ጊዜ 29 ደቂቃ 17.45 ሰከንድ ነው። የሁለት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮና ጥሩነሽ ዲባባም ከወሊድ ረፍት ከተመለሰች በኋላ በኦሎምፖክ የነሃስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። ውድድሩን ሁለተኛ ሆና […]
By Admin on
ስፓርት

ሜይ 31 2015 ሶከር ኢትዮጵያ ላይ የወጣ የ2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚር ሊግ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫውን ሲቀበል ሙገር ሲሚንቶ ደግሞ ወልድያን ተከትሎ ወደ ብሄራዊ ሊግ ወርዷል፡፡ ወደ ቦዲቲ ያቀናው ኤሌክትሪክ ወላይታ ድቻን 1-0 በማሸነፍ ለከርሞ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል፡፡ የኤሌክትሪክን የድል ግብ በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች የኤሌክትሪክ ወሳኝ ተጨዋች መሆን የቻለው ሄይቲያዊው አማካይ ሳውረን ኦልሪስ ከመረብ አሳርፏል፡፡ […]
By Admin on
ስፓርት

May 26, 2015 አብርሃም ገ/ማርያም ምንጭ ሶከር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው አዳማ ከነማ ነጥብ ጥሏል፡፡ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዳማ ከነማ ወደ ጎንደር ተጉዞ ከዳሽን ቢራ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ፈፅሟል፡፡ አዳማ ከነማ የአቻ ውጤቱን ተከትሎ በ41 ነጥቦች 2ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል፡፡ አዲስ አበባ ስታድየም […]
By Admin on
ስፓርት

አልማዝ አያና በሻንጋይ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በአምስት ሺ ሜትር የሴቶች ውድድር ላይ እስካሁን ምርጥ ተብለው ከተመዘገቡ ውጤቶች ያስመደባትን ውጤት አምጥታለች። ገንዘቤ ዲባባ ሲባል ሌላ መጣች ያሉ የውጭ ኮሜንታተሮች አሉ። ያሸነፈችበት ሰዓት 14:14.32 ሲሆን ገንዘቤ ዲባባ ካሸነፈችበት ሰዓት በአራት ሰክንድ የተሻለ ነው። —— ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ ። በትዊተር በውይይት ይካፈሉ
By Admin on
ስፓርት

የርቀት ሩጫ ንጉስ ኃይሌ ገብረስላሴ የማንቸስተርን ማራቶን አስራ ስድስተኛ ሆኖ ከጨረሰ በኋላ ራሱን ከውድድር ዓለም አግልሏል። ዜናው ከተሰማ በኋላ ዓለም ዓቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ኃይሌ ገብረስላሴ እስከዘለዓለም ድረስ “ንጉሱ” ተብሎ ሊጠራ የሚችልበት ምክንያት ያላቸውን አስር ያህል ነጥቦች በመዘርዘር በድረገጹ ሞቅ ያለ ዜና አስነብቧል። ለሃያ አምስት ዓመታት በውድድር ዓለም እጂግ የተዋጣለት አትሌት ሆኖ በመቆየቱ ፤ ለሩጫ ባለው […]
By Admin on
ስፓርት

ትዕግስት ቱፋ የለንደንን ማራቶን አሸነፈች። እንደ ቢቢሲ ዘገባ የለንደን ማራቶንን ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ያሸነፈችው ሜሪ ኬይታኒ ውድድሩን ሁለተኛ በመሆን ጨርሳለች። ትዕግስት ዘጠኝ የሚሆኑ አትሌቶች ጋር ስትፎካከር ከቆየች በኋላ ርቀቱን ለመጨረስ ሶስት ማይል ሲቀር ማርሽ በመቀየር (ቢቢሲ እንዳለው) ወደ ኋላ ጥላቸው ተምዘግዝጋለች። ወድድሩን በአንደኝነት ከጨረሰች በኋላ ለቢቢሲ ጋዘጠኛ በሰጠችው ቃለ ምልልስ “አይሩ ጥሩ ስላልነበር አስቸጋሮኝ […]