የኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣን ምን ድረስ ነው? (ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

የኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣን ምን ድረስ ነው? (ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

 ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ጷግሜ 2 ቀን 2011 (09/07/2019)                     ሃገረ አሜሪካንን በመገንባት፤ ታላቅ ሚና የነበረው፤ ፌደራሊስት ተብሎ በሚታውቀው ደብዳቤው በርካታ ጽሁፎችን በጋዜጣ ያሳተመው፤ ጀምስ ማድሰን፤ “ሰዎች መላዕክት ቢሆኑ ኖሮ፤ መንግሥት አያስፈልግም ነበር” ማለቱ ይነገራል። መንግሥት ሲባል ግን የተለያያ ይዘት እና ቅርጽ ያለው ቢሆንም፤ ዋና ሥራው ዜጎችን ከአደጋ መከላከል ነው። በተለይም፤ ዲሞክራሲያዊ በሆኑ የመንግሥት አስተዳደር ውስጥ፤ የመንግስት ሥልጣን […]

የማይበስለው የኦሮሞ ብሄርተኝነት የደቀነው አደጋ (በመስከረም አበራ)

የማይበስለው የኦሮሞ ብሄርተኝነት የደቀነው አደጋ (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ)ጳጉሜ 1 2011 ዓ.ም. በሃገራችን የጎሳ ፖለቲካን በማስኬድ በኩል እድሜ ጠገቡ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ሲሆን ስኬታማው ደግሞ ህወሃት መራሹ የትግሬ ብሄርተኝነት ነው፡፡ማንኛውም የዘውግ ብሄርተኝነት ትግሉን የሚጀምረው አስቀያሚ የጠላት ምስል በመሳል ነው፡፡የትግሬ እና የኦሮሞ ብሄርተኞች ደግሞ በያሉበት ሆነው የፖለቲካ ሸራቸውን ወጥረው የጠላት ስዕል ስለው ሲጨርሱ የሚመጣው ምስል ተመሳሳይ ነው-ሰባት ቀንድ ያለው፣ጨካኝ እና ጨቋኝ የአማራ ምስል! በዚህ […]

የመልካም ስራ ፋና ወጊዎች -አቶ ሽመልስ አዱኛ ከያኒያን ቻቺና አበራ ሞላ

የመልካም ስራ ፋና ወጊዎች -አቶ ሽመልስ አዱኛ ከያኒያን ቻቺና አበራ ሞላ

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኦማሃ ነብራስካ ነሃሴ 30, 2011 ዓ.ም. የመልካም ስራ ፋና ወጊዎች አቶ ሽመልስ አዱኛ ከያኒያን ቻቺና አበራ ሞላ በሃገራችን ኢትዮጲያ በጎ ስራ የሚሰሩትን የሚዘክሩ ልዩ ልዩ ድርጅቶች መከሰታቸው የሚመስገን ተግባር ነው:: የዚህ አይነቱ ተግባር ቀጣዩን ትውል የመልካም ስራ ተፈላጊነትን ያምንበትና ይሳተፍ ዘንድ ይረዳል:: በሰለጠኑ ሃገሮች የህዝቡን ችግር ከመንግስት በበለጠ የሚደግፉ ግብረሰናይ ድርጅቶች የተዋቀሩትና ለመላው […]

ምርጫ ወይስ ተቋም ግንባታ . . . . . . የቱ ይቀድማል? (ኤፍሬም ማዴቦ)

ምርጫ ወይስ ተቋም ግንባታ . . . . . . የቱ ይቀድማል? (ኤፍሬም ማዴቦ)

ኤፍሬም ማዴቦ ነሃሴ 20 2011 ዓ. ም. የጠ/ሚኒስትር አቢይ አህመድ መንግስት አገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችን ጋብዞ የአገራችንን ችግሮች አብረን እንፍታ የሚል ጥያቄ ካቀረበ በኋላ በነበሩት 16 ወራት ኢትዮጵያ ዉስጥ በአዳራሾች፥ በማህበራዊ ሜዲያ፥ በቴሌቭዥንና እንዲሁም በፖለቲካ ፓርቲዎችና በምርጫ ቦርድ መካከል በተደረጉ ዉይይቶች ዉስጥ ጉልህ ቦታ ከነበራቸዉ የዉይይት አርዕስቶች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ የ2012ቱ ምርጫ […]

የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቆቅልሽ እንዴት ይፈታ? (በቦጋለ ታከለ)

የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቆቅልሽ እንዴት ይፈታ? (በቦጋለ ታከለ)

(በቦጋለ ታከለ) ነሃሴ 3 2011 ዓ ም በሲዳማ ልሂቃን የተጀመረው የክልል እንሁን ጥያቄ ዘጠኝ ሌሎች ክልሎችን አስከትሎ በመምጣት የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዘቦች ክልል በመባል የሚታወቀውን ክልል የፖለቲካ ሙቀት ውስጥ ከቶታል፡፡ክልል ጠያቂዎቹ የሲዳማ ልሂቃን የክልሉን ዋና ከተማ አዋሳን ይዞ ክልል ከመመስረት ውጭ ሌላ ነገር መስማት የማይፈልጉ መሆናቸው ደግሞ ነገሩ አወሳስቦታል፡፡የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ከዞን ጀምሮ ወደ […]

በጽናት ልንጋፈጠው የሚገባ የተረኝነት ስሜት፤ (ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

በጽናት ልንጋፈጠው የሚገባ የተረኝነት ስሜት፤ (ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሃምሌ 26 ቀን 2011 (08/01/2019) የተረኝነት ስሜት በሰዎች ሕይወት ውስጥ የሚንጸባረቅ፤ ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። ይህ የተረኝነት ስሜት፤ እንደ ተጠቃሚው እና እንደ ሁኔታው፤ በጎም፤ አደገኛም ጎን አለው። በብዙ ነገሮች፤ ተራ ጠብቀን የምናደርጋቸው ነገሮች፤ ጥሩ ሥነስርዓት ያስይዙናል። በአስተዳደርም ጉዳይ፤ ወጣቱ ትውልድ፤ ተራውን ተከትሎ የአባቶቹን ሥራ ተርክቦ፤ ሥራቸውን ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል። የተረኝነት ስሜት ለሃገር እድገት […]

የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገቢያ ቁጥር ከነበረው ከስድስት እጥፍ ከፍ ማድረግ እንደምታው ምን ይሆን? ወቅቱንስ የጠበቀ ነውን?

የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገቢያ ቁጥር ከነበረው ከስድስት እጥፍ  ከፍ ማድረግ  እንደምታው ምን ይሆን? ወቅቱንስ የጠበቀ ነውን?

ከአክሊሉ ወንድአፈረው ( ethioandenet@bell.net )ጁላይ 26፣ 2019 መግቢያ ምርጫ ቦርድና መንግስት  ማክስኞ ሃምሌ 16፣ 2011 የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን በተመለከተ አዲስ ህግ አርቅቀው በፓርላማው የህግ ቋሚ ኮሚቴ በኩል ለውይይት በሚል አቅርበዋል። ፓርላማው  ይህንኑ ረቂው  ብዙም ሳይለወጥ የሚያጸድቀው  ከሆነ እንደምታው  ምንድን ነው የሚለውን በዚህ አጭር ጽሁፍ ለውይይት መንደርደሪያነት አቀርባለሁ።ረቂቅ ህጉ ብዙ ጉዳዮችን የሸፈነና በበጎ ጎኖች ያሉት  ቢሆንም […]

በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም

በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም

ድጋፌ ደባልቄሃምሌ 2019 በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ዲሞክራሲ የለም ሊኖርም አይችልም:: ዲሞክራሲን ተቋማዊ በሆነ መንገድ ለመገንባት የሚያስችሉ ተሰፋ ሰጪ ሁኔታዎች ግን አሉ፡፡በመሆኑም ለውጡን ተከትሎ የዲሞክራሲ ስርአትን በተቋማዊ መልክ ለመገንባት የሚያስችሉ መሰረቶች እየተጣሉ ነው፡፡ በአንድ አገር የዲሞክራሲ ምህዳር አለ ብሎ ለማለት ቢያንስ ሁለት መመዘኛዎች መሟላት አለባቸው፡፡ አንደኛው ዲሞክራሲን ሚዛናዊ […]

ለማን ብየ ላልቅስ? (አክሎግ ቢራራ – ዶ/ር)

ለማን ብየ ላልቅስ? (አክሎግ ቢራራ – ዶ/ር)

(አክሎግ ቢራራ – ዶ/ር) ሰኔ 30 2011 ዓ.ም. የገደለው ባልሽ፤ የሞተው ወንድምሽ!” “ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ምን ብየ ላላቅስሽ!” “እኔ ለዐማራው ሕዝብ ህይወቴን ሰጥቻለሁ” ዶር አምባቸው መኮነን የእኛ አገር ጉዳይ ቅጥ ያጣ ሆኗል። ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ከጀርባ ሆኖ የሚቀሰቅሰው ማነው? የሚለውን ጥያቄ ለተመራማሪዎች ልተወው። የክልሉና የፌድራሉ ባለሥልጣናት ማን ገዳይ እና ማን ተገዳይ እንደሆነ ነግረውናል። ቁም ነገሩ፤ […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ (በመስከረም አበራ)

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ (በመስከረም አበራ)

(በመስከረም አበራ) ሰኔ 29 ፤ 2011 ዓ.ም. ጠንካራ ነኝ ማለቱ ለበጎ ያልሆነው ህወሃት የማዕከላዊ መንግስቱን መዘወሩን ካቆመ ወዲህ የመጣው የዶክተር አብይ መንግስት የተረከባት ኢትዮጵያ በጉያ በጀርባዋ፣በእጅ በእግሯ፣በአፍ በሆዷ ውስብስብ ችግር አዝላ የምትጎተት ነች፡፡ይህ ችግር በድንገት በመጣው የዶ/ር አብይ መንግስት ቀርቶ በማኛውም እኔ ነኝ ባይ የምድር ጠቢብብ በአንድ አመት ውስጥ ሊፈታ አይችልም፡፡ዶ/ር አብይን እንደ መልስ ሳጥን […]

1 2 3 24