By Admin on
ነፃ አስተያየት

መስከረም አበራ meskiduye99@gmail.com ሚያዚያ 24 2009 ዓ ም ዲሞክራሲ ባልሰፈነበት ሃገር ሰብዓዊ መብት ይከበራል ማለት ዘበት ነው፡፡ እንዲህ ባለው ስርዓት የዲሞክራሲም ሆነ የሰብዓዊ መብት ተቋማትን ገለልተኝነት ወይም ነፃነት መጠበቅ ከዓለት ላይ ውሃ የማፍለቅን ተዓምር እንደ መሻት ያለ ቀቢፀ-ተስፋ ይሆናል፡፡ሃገራችን የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ቻርተሮች ፈራሚ እንደመሆኗ የዓለም አቀፍ ህግጋቱን አንቀፆች አሁን በሥራ ላይ ባለው ህገ-መንግስቷ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በመስከረም አበራ (meskiduye99@gmail.com) ሚያዚያ 20 ፤ 2009 ዓ ም ጋሼ አሰፋ ጫቦ የኢትዮጵያን ፍቅር እንደማተብ በአንገቱ አስሮ፤እንደ እንደ መልካም ሽቶ ለሌሎችም ሲረጨው የኖረ ሰው ነው፡፡ ሃገሩን የሚወድበት ውድ የልክፍት አይነት ብርቱ ነበር፡፡ በሰው ሃገር ተኝቶ በኢትዮጵያ ሰማይ ምድር፣ በሃገሩ ወንዛ ወንዝ፣በጋሞ ጭጋጋማ ተራሮች ግርጌ፣ በሰላሌ ሜዳ፣ በጣና ገዳማት፣በሊማሊሞ አቀበት የሚያዞር ህልም የሚያሳልም የሃገሩ ፅኑ ፍቅር […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

“….ብቸኛ ምሬት ነው ሃይሉ ወኔ መስለቢያው ነው እምባ ……” 1 ከሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን “ የቴዎድሮስ ስንብት ከመቅደላ” ግጥም የተወሰደ ከዓለም ማሞ መጋቢት 10 ፤ 2009 ዓ.ም ከመከረኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በዘረፉት ሃብት ንብረት ጠግበው የሚያቀረሹት የህወሃት/ ኢሕአዴግ የጥፋት መልእክተኞች በዚህ ባለፈው ሳምንት የትውኪያቸው ጎርፍ ገደብ ጥሶ በወገኖቻቻን ላይ ያደረሰው የሞትና የመቁሰል አደጋ በአገራችን ላይ ለሃያ ስድስት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በየነገሰው (ትርጉም በአማኑዔል) መጋቢት 2 2009 ዓ ም ላለፉት በርካታ አመታት እኛ በውጭና በሀገር ዉስጥ የምንገኝ ኢትዮጵያውያንና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያውያ ዉስጥ የተሻለ መንግሥታዊ አስተዳደር እንዲመጣና ባጠቃላይ ፍትህ እንዲሰፍን ያላሰለሰ ጥረት ስናደርግ ቆይተዋል:: ይሁን አንጂ በተለያዩ ተቆጥረዉ በማያልቁ ምክንያቶች፣ አብዛኞቹ ደግሞ እራሳችን በፈጠርናቸዉ ድክመቶች እስካሁን የከፈልናቸዉ መሥዋቶች፣ ድካማችንና ልፋታችን የታለሙለትን ያህል ግብ ሊመቱና ፍሬያማ ሊሆኑ አልቻሉም:: […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከዳንኤል አበራ የካቲት 18 ፤ 2009 ዓ ም ሰሞኑን የዐድዋ ድል መታሰቢያ 121ኛ ዐመት የሚዘከርበት ወቅት ነው። በፍቃዱ ዘኀይሉ የተሰኘ ከታቢ (blogger) “Bilisummaa adda-ዋ!“ በተሰኘ እና በድረ ገጽ እና በፌስ ቡክ በተሰራጨ አነጋጋሪ ጽሑፉ ስለ ዐድዋ ድል እና ስለ ምኒልክ አመራር ብዙ ቢልም በተለይ ኹለቱ ትርክቶች የሚጐረባብጡ፤ ፈራቸውን የሳቱ ኾነው ስላገኘኹዋቸው እነሱ ላይ ሀሳቤን ማካፈል […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ የካቲት 2 2009 ዓም ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ ሳያንስ፣ የተዳፈኑ የመሰሉ ጉዳዮችንም በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።በመጀመሪያ የዶክተሩን ቃለምልልስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጽሞና ለመከታተል ሞክሬአለሁ።በዚህም ተጠያቂውን ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ ከሙያም ሆነ ስነምግባር አንጻር የበቃ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከዘዉዴ ጉደታ ሙለታ ታህሳስ 26 ፤ 2009 ዓ ም ብዙዎቻችን በየቆምንበት ማዕዘን ላይ ሆነን ስለአገራችን ኢትዮጵያ ትክክለኛ የመሰለንን ሁሉ እንናገራለን፤ የዛሬ ችግሮቻችን ናቸዉ ለምንላቸዉ ጉዳዮችም ትክክለኛ መስለዉ የታዩንን የመፍትሔ ሃሳቦች ለማቅረብ እንሞክራለን:: ጥቂቶች ደግሞ የሚያምኑባቸዉን ጉዳዮች መሠረት በማድረግ አመቺ ሆነዉ ያገኟቸዉን መድረኮች ተጠቅመዉና ጊዜያቸዉንም ሰዉተዉ ማራኪ፣ አስተማሪና አሣማኝ የሆኑ ጽሑፎችን ለአንባቢያን በማቅረብ ጠቃሚ ዉይይቶችን ያስነሳሉ፤ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

በአሰፋ ጨቦ ታህሳስ 21 2009 ዓ ም “የከሸፈ ደብዳቤ !”ልለው ፈልጌ ተውኩት።ሳይቀባበልአይከሽፍምናነው!”ከራስ ጋር መነጋገርና ት ዝ ብ ት!” ብዬ ጽፌ የነበረውን አይታችኋል ብዬ እገምታለሁ።እዚያ ላይ በነሐሴ ወር 2008 አንድ “ለመነሻ”የሚሆን ረቂቅ (Prliminary Draft) አዘጋጅቼ ለዚህ ይመጥናሉ ለምላቸው አስራጭቼ ነበር።ሊኖርን ከሚችሉት አማራጮች አንዱ አድርጌ ነበር ያየሁት። ከዚያ “ቄሱም ዝም! መጽሐፉም ዝም!” ሆነብኝ። እንድታውቁት ያክል እንዳለ አሁን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከዘዉዴ ጉደታ ሙለታ ታህሳስ 11 2009 ዓ ም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ ድህረ-ገጾችና እንደ ፌስቡክ ባሉ የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች አማካይነት የሚሰራጩ አንዳንድ መልዕክቶች እየተካሄደ ላለዉ ፀረ-ወያኔ ትግል ከሚሰጡት ጥቅም ይልቅ የሚያስከትሉት ጉዳት የሚያመዝን ይመስላል፡፡ በተለይም በ1960ዎቹና 1970ዎቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ዉስጥ በአንድ ወይንም በሌላ መልኩ ተሣታፊ የነበሩና ዛሬም ድረስ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረክ ሙሉ በሙሉ ያልተለዩ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ ኅዳር 28 : 2009 “በእኔ አመለካከት፤ሁልጊዜም በጦርነት ላይ ያለ መንግስት፤በተለይም ሰላም ለመፍጠር ጥረት እየተደረገ፤ጦርነት የሚቀጥል መንግስት፤ብቃትና ችሎታ የሌለው (መንግስት) በመሆኑ (ከስልጣን) መልቀቅ አለበት”። (ቅንፍና መስመር የተጨመረ)። ክርስቲና ኤንጌላ የተባሉ ጸሃፊ። በተደጋጋሚ እንዳየነው፤ የኢሕአዲግ መራሹ መንግስት፤ እንኳን ኢትዮጵያን የሚያክል ትልቅ ሃገር ይቅርና፤ የራሱን ድርጅት በብቃት መመራት የሚችል አይደለም። ብዙዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ያየናቸው ለውጦች፤ […]