By Admin on
ነፃ አስተያየት

ዓለማየሁ መላኩ ከአውስትራሊያ ጳጉሜ 3 ፤ 2008 ዓ ም ተዋት ፖል ከአንድ የጋምቤላ ባላአባት እና ዳኛ የሚወለድ እና የንጉስ ኃይለሥላሌ ዘመን የኢትዮጵያ ፖሊስ ሠራዊት አባል እና ወንጀል መርማሪ ግለሰብ ነበር። የ1966 የካቲት አብዮት ትምህርትና ልማት ባልተዳረሰባቸው አካባቢ የሚገኙ ብሄረሰቦችን በአብዮቱ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከየብሄረሰቡ ትንሽ የተማሩ ልጆችን ፈልጎ ንቃት በመስጠት የአካባቢውን ሕዝብ እንዲረዱ ባለው ዓላማ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ድሜጥሮስ ብርቁ ነሃሴ 29 2008 የወያኔ መንግስት ውሸት ከሚገኙባቸው ብዙ መንገዶች አንዱ ወያኔ የሚጨፍርበት የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን (አሁን ኢቢሲ) አንድ አማራጭ ነው። ሰሞኑን የኢቢሲን ዘገባ በፌስ ቡክ ስከታታል የኮንቴንት አቀራረቡ ለየት ያለ መስሎ ተሰማኝ። ትንሽ የስነ ልቦና ጠበብትም ፈላልገው ምን አይነት አቀራረብ እና ኮንቴንት ተሻለ የአንባቢ ቁጥር ሊያመጣ ይችላል በሚለው ላይ ሳይሰሩ የቀሩ አይመስልም። ለምሳሌ “ስላልተረጋገጠ ወሬ” […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከኤፍሬም እሸቴ ነሃሴ 27 2008 ዓ ም አድሏዊ ሐዘኔታ (Selective Sympathy) ማለት ተመሳሳይ ችግር የገጠማቸው ሁለት ወገኖች ቢኖሩ፣ ለአንዱ አዝኖ ለሌላኛው አለማዘን፣ ወይም ለአንዱ የበለጠ አዝኖ ለሌላኛው የነካነካ ሐዘን፣ አላዘኑም ላለመባል፣ ዕንባ ሳይመጣ «ወይኔ ወይኔ» ብሎ እንደሚለቀሰው ወጉን ለማድረስ የሚደረግ ጥረት ዓይነት ነው። ይብዛም ይነስም ሁሉም ሰው ለአንድ ጉዳይ እኩል አያዝንም። በተለይም ዓለማችን የመከራ መአት […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

አቻምየለህ ታምሩ በፌስቡክ ገጹ እንደጻፈው ነሃሴ 22 2008 ዓ ም ከደቂቃዎች በፊት ወያኔ በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣውን የትናንትናውን የጭንቅ መግለጫውን እያነበብሁ ነበር። ወያኔ «አምስት ቀን ሙሉ ተወያይቼ አወጣሁት» ባለው በዚህ የትናንትና መግለጫው ያስተማረን ነገር ቢኖር አምስት ቀን ሙሉ በዝግ ሲወያይ ከርሞ አንድም እንኳ የህዝቡን ጥያቄ አንስቶ አለመወያየቱን ነው። ወያኔ አሉብኝ ብሎ ያነሳቸው ችግሮች […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ከሊሻን ደበበ ነሃሴ 21 2008 ዓ.ም አማራ በልዩ ሁኔታ በህወሓት ለመጥፋት የተፈረደበት ህዝብ መሆኑ በሰፊው ይታወቃል። ይህ አይነቱ አደጋ በሌሎቹ ብሔሮች (ብሔረሰቦች) ላይ ስለሌለ ጥያቄውን የተለዬና ህልውናን የማትረፍ ትግል ያደርገዋል። ለህልውና (ራስን ለማትረፍ) የሚደረግ ትግል ደግሞ ለፖለቲካዊ እኩልነት፣ ለኢኮኖሚያዊ እኩልነትና ለነፃነት ከሚደረግ ትግል በጣም ይለያል። አንድ የራሱን ነገዳዊ ህልውና ለማትረፍ የሚታገል ህዝብ ስለዴሞክራሲ፣ ስለኢኮኖሚያዊ እኩልነትና […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ኤፍሬም እሸቴ አደባባይ ነሃሴ 18 2008 ዓ ም አገር ያወቀው፣ ፀሐይ የሞቀው ተረት ባስታውሳችሁ ለውይይታችን የበለጠ ይረዳናል። አንድ መንገደኛ ሰው ይመሽበትና ከአንድ መንደር ለማደር «የእግዜር እንግዳ፤ አሳድሩኝ» እያለ ይለምናል። የሚያድርበት ቦታ ቢፈልግም በልቡ አንድ ነገር ሰግቷል። የዛ አገር ሰዎች «ቡዶች ናቸው» ሲባል ስለሰማ ቀርጥፈው እንዳይበሉት ፈርቷል። ይሁንና «ቤት የግዚሐር ነው» ያለ ገበሬ በሩን ይከፍትለትና ያስተናግደዋል። […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ኤፍሬም እሸቴ አደባባይ ላይ እንደጻፈው ነሃሴ 5 2008 ዓ.ም Status Quo የሚለውን ቃል በአንዲት ቃል እስር፣ ትርጉም አድርጌ ባቀርባት ደስ ባለኝ። ርዕሴንም በአማርኛ አድርጌው አርፍ ነበር። ግን አስቸጋሪ ስለሆነ የእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት አማከርኩ። እንዲህ ተርጉሞታል። Status Quo: the current situation; the way things are now» (Source: Merriam-Webster’s Learner’s Dictionary) በቀላሉ ስንተረጉመው «አሁን ያሉት ነገሮች እንዳሉ፣ […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

የተኛ ትውልድ እና የተረገጠ ትውልድ ትርጉሙ ለየቅል መሰለኝ። እንዳይሞት እንዳይድን ሆኖ ተረግጦ የተኛ ከሚነቃበት እድል እኩል ወይንም ከዚያበላይ በዚያው የሚያሸልብበት እድል አለ። ትውልዱ እየተረገጠ ያለው በዱላ እና በእስር ብቻ ሳይሆን በሌሎች ዘዴዎችም ነው። በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ጉዳዮ ገብቷቸው በየጊዜው ስጋታቸውን የሚገልጹት። እነሰይፉ ያሳስቃሉ፤ ሌላው በሌላ መንገድ ያዘናጋል ፤ የኢትዮጵያን “አከርካሪ” ሰብረናል ( ለ”እስክታ የሚሆን […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ምርጫ ማለት ሂድት ነው፤ ሁነት አይደለም። የምርጫው ቀን የሚደረገው ድምጽ የመስጠት እንቅስቃሴ እና ድምጽ የመቁጠሩ ስራ የሂደቱ የመጨረሻዎቹ ክፍሎች እንጂ ፤ በራሳቸው ሙሉ በሙሉ የምርጫው ሂደት መለኪያዎች ሊሆኑ አይችሉም። የምርጫ ቅስቀሳ እና የሚወዳደሩበትን የፓለቲካ ፋይዳ ለመራጭ ማሳወቅ የምርጫ ሂደቱ ዋነኛ አካል ነው ብሎ ማለት ይቻላል። በዚህ አንጻር የተስተዋለው ነገር ምንድን ነው? ትላንት ከትላንት ወዲያ ከሰማነው […]
By Admin on
ነፃ አስተያየት

ሚያዚያ 14 ፤ 2007 ዓ ም #EthioElection2015 #Ethiopia ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው ቃላትንም ያገኘሁት ከነሱው መሆኑን መግለፅ ይኖርብኛል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ አንዳንድ እስረኞች የሚፈልጉትን አንዳች ነገር ለማግኘት በጉልበታቸው ወይም ጤፍ በሚቆላ ምላሳቸው ይጠቀማሉ፡፡ […]