Home » Archives » ነፃ አስተያየት (Page 6)
By Admin on April 20, 2020
ነፃ አስተያየት
ኢህአፓ ሚያዚያ 13, 2012 ዓ ም በዓለም ላይ በተለያዬ ጊዜያት ልዩ ልዩ መቅሰፍቶች እየተከሰቱ በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳትአድረሰዋል፤ በሽታው ከተወገደ በኋላም አገሮችን ከፍተኛ ወደ ሆነ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊናህብረተሰባዊ ቀውስ እንደከትቷቸው ጥለውት ከሄዱት የታሪክ አሻራ እንረዳልን። ስለሆነምአገሮች እንደዚህ አይነት ወረርሽኝ ሲከሰት እንዴት ሊወጡት እንደቻሉ መርምረን አሁን በዓለምላይ ህዝብ እየፈጀ ያለውን የኮሮና ወረርሽኝ (COVID-19) እንዴት መቋቋም እንዳለብን ስናስብከፍተኛ […]
By Admin on April 16, 2020
ነፃ አስተያየት
ሰማነህ ጀመረ: ካናዳቀን፤ ሚያዝያ 7፤ 2012 ፖለቲካ የሚንቀሳቀሰው በውስጡ ባለ የተገደበና ያልተገደብ የስልጣን መስተጋብር እንደሆነ ጆንሰን የተባለ ፀሐፊ በኤዞስ ምናባዊ ቧልት የእንቁራሪቶች መልካም አስተዳዳሪ ፍለጋ ተማፅኖ በአፈታሪክ አጫውቶናል። እንቁራሪቶቹ ለዚውስ አቤቱታና ተማጽኖ ያቀርባሉ። ልመናቸውን የሰማው ዚውስ ንጉስ ግንድን (king log) አስተዳዳሪ አርጎ ላከላቸው። ንጉስ ግንድ አንድም እንቁራሪት ሳያስከትል ብቻውን ውሃ ላይ ተንሳፎ ከመንበሩ ይሰወራል። በዚህ […]
By Admin on April 15, 2020
ነፃ አስተያየት
አክሎግ ቢራራ (ዶር) በ March 25, 2014, Al-Jazeera በጥናት ተደግፎ ለዓለም ያሰራጨው ቪዲዮ ይዘት እስካሁን ድረስ በመሬት ላይ የሚታይ የህዝብ ኑሮ ለውጥ እንዲመጣ አላደረገም። ይህ “Amhara region, not only the poorest in Ethiopia but the poorest in the world” ተብሎ የተሰየመው የጥልቅ ድህነት ዶኪውሜንተሪ ለምን የአማራውን ክልል መሪዎችና የፌደራል መንግሥቱን መሪዎች ህሊና አልቀሰቀሰም? መሰረታዊ የሆነ […]
By Admin on April 14, 2020
ነፃ አስተያየት
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ሚያዚያ 2 , 2012 ዓ.ም. መግቢያ በታህሳስ ወር 2019 ዓ.ም ሁዋን በሚባለው የብዙ ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያ የቻይና ከተማ የተከሰተውና በጉሮሮ አልፎ ሳምባን የሚጎዳና ወደ ሞትም ሊያደርስ የሚችለው ኮሮና ቫይረስ ወይም ኮቪድ 19 በመባል የሚታወቀው አደገኛ ቫይረስ የዓለምን ህዝብ የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ ከቶቶ ከጤንነት መቃወስ አልፎ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ […]
By Admin on March 11, 2020
ነፃ አስተያየት
ተስፋዬ ደምመላሽ መጋቢት 2, 2012 ዓ .ም. የ“ኦሮሚያ” ወገንተኞችና ምሁራን ተባባሪዎቻቸው ዘውጌ ብሔርተኝነትን ከተለመደው የወያኔ አብዮታዊ ተብዬ ርዕዮታዊም ሆነ ድርጅታዊ ውቅር በማራቅ፣ ሁሉ ነገር፣ በተለይ የጎሣ አገዛዙ ተራ፣ “የኛ” ነው በማለት የማንነት ፖለቲካቸውን ወዳፈጠጠና ያገጠጠ ግልብ ጎሠኝነት እያወረዱት መሆኑ ገልጽ ነው። ይህ የፖለቲካ አኪያሄዳቸው ኢትዮጵያ ዛሬ በትንሳኤ ግድቧ ዙሪያ ከውጭ ኃይሎች፣ በተለይ ከግብጽና ከአሜሪካ፣ ግፊትና […]
By Admin on March 11, 2020
ነፃ አስተያየት
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መጋቢት 10፣ 2020 መግቢያ የአደዋን ድል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በአገር ቤት፣ በተለይም በአዲስ አበባና በውጭ አገሮች አንዳንድ ከተማዎች በድምቀት ተከብሯል። ይህንን የመሰለውን ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ህዝቦችና ለሌሎችም በቅኝ አገዛዝ ስር ይማቅቁ ለነበሩት ህዝቦች ምሳሌ የሆነውን ታላቅ የድል በዓል ስናከብር ብዙ ዐመታት አልፎቷል። በተለይም በአለፉት አስር ዐመታት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት የአደዋ […]
By Admin on February 10, 2020
ነፃ አስተያየት
አክሎግ ቢራራ (ዶር) የካቲት 2 , 2012 “Fierce competition for fresh water may well become a source of conflict and wars in the future, “Kofi Annan, Secretary General of the U.N. 2001 “Contention over water has created a high risk of violent conflict by 2025,” Ban Ki-Moon, Secretary General of the U.N. 2008 እነዚህ የተባበሩት […]
By Admin on January 27, 2020
ነፃ አስተያየት
(በመስከረም አበራ)ጥር 19, 2012 ዓ .ም. ሃገራችን ሩብ ምዕተ-ዓመት በቆየችበት ህወሃት-መር የጎጠኝነት ፖለቲካ እንደ አማራው ግራ የተጋባ ህዝብ/ልሂቅ የለም፡፡አማራው ከጎጥ ፖለቲካው ጋር መላመዱ አልሆን ብሎት እስካሁን በገዛ ሃገሩ እንደ መፃተኛ ሆኗል፡፡በጎጥ መደራጀቱ እንደ የማይገለጥ ምስጢር የሆነበት የአማራ ልሂቅ መገፋት ገፍቶት የመሰረተው መአድ የተባለው ፓርቲ ግማሽ ጎኑ አፍታም ሳይቆይ ወደ ህብረብሄራዊ ፓርቲነት ሲቀየር መቀየሩን ያልወደደው ቅሪቱ […]
By Admin on January 25, 2020
ነፃ አስተያየት
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ጥር 10 , 2012 ዓ ም ( ጃንዋሪ 19፣ 2020) መግቢያ ሰሞኑን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ ድርጅቱ የ 2.9 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር ለማግኘት ስምምነት ላይ እንደደረሰች ነው። እዚህ ዐይነቱ ስምምነት ላይ ለመድረስ የገንዘብ ድርጅቱ ተጠሪ የሆኑት ወይዘሮ ሶላኒ ጄን አዲስ […]
By Admin on January 21, 2020
ነፃ አስተያየት
(በመስከረም አበራ)ጥር 12 , 2012 ዓ.ም. በሃገራችን ሩብ ምዕተ-ዓመት ያስቆጠረውን የህወሃት የበላይነት ያስወገደውን ለውጥ ተከትሎ የአማራ ክልል አዳዲስ ፈተናዎች እንደተጋረጡበት ባለፈው ሳምንት ባስነበብኩት ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ፡፡እነዚህ ፈተናዎች በህወሃት የበላይነት ዘመን ለአማራ ህዝብ ላይ ተጋርጠው በነበሩት ፈተናዎች ላይ የተደረቡ መሆናቸው ፈተናውን ድርብርብ እና ውስብስብ ያደርገዋል፡፡የመጣው ለውጥ የአማራን ህዝብ የቆዩ ፈተናዎች በማቃለል ረገድ ያመጣው ተጨባጭ ነገር አለ […]