ዘር-ፍጅት ወንጀለኞችን ለሕግ ለማቅረብ ትብብር ጥሪ!

ዘር-ፍጅት ወንጀለኞችን ለሕግ ለማቅረብ ትብብር ጥሪ!

በኢትዮጵያ የዘር–ፍጅትመከላከያማኅበር (ኢዘመማ)ሓምሌ 22 2012 ዓ ም በሃገራችን  ብሔርን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ አገዛዝ ተግባራዊ ከሆነበት ከ1983 ዓም ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በ ብሔር ተለያይቶ እንዲፉጅ መንግሥት መርዘኛ ተንኮል ሲፈጸም ቆይቷል ። የኢትዮጵያን መዐከላዊ መንግሥት ላለፉት 27 አመታት ተቆጣጥሮ የቆየው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ሕወሃት) ሕዝባችን ለዘመናት ገንብቶት የኖረውን ሕብረ ብሄራዊ አንድነቱን በማላላትና እርስ በእርስ በጠላትነት እንዲተያይ […]

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ወገን አድን ልዩ ጥሪ: ስለ ታገቱት ሴቶች ልጆቻችን ዝም አንልም፡፡  አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን ድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን አስከትሎ በአገራችን ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳዛኝና አሰቃቂ ድርጊት ውድ ህይወታቸውን ላጡት በግፍ ስልተገደሉትና ስለተጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን ወገኖችች በሞላ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፤ ድርጊቱንም አጥብቀን እናወግዛለን፣ ወንጀሎኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸርና ጠንቅ የሆነውን የወያኔን […]

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ላይ ያወጣው መግለጫ

የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ላይ ያወጣው መግለጫ

ዕርቅ እንዲሁም ብልጽግና ፣ እኩልነትና ተስፋን መገንባት ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም መግለጫ  ከልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴየኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሊቀ መንበር  በዘውድ ምክር ቤታችን ሥም የታዋቂውን ዘፋኝ የአቶ ሀጫሉ ሁንዴሳን ሞት አስመልክቶ ለቤተሰቦቹ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ እንወዳለን ። አቶ ሀጫሉ በሙዚቃ ስራ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ አስተዋጾ ያበረከተ ፣ ለኦሮሞ ባህል ያለውን […]

በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የሚገኙ የዐማራ ሲቪክ ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የሚገኙ የዐማራ ሲቪክ ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

 ሰኔ 30, 2012 ዓ.ም በትህነግ/ኦነግ አገር ሽንሸና “ኦሮሞ ክልል” ተብሎ የሚጠራው የአገራችን ክፍል የንፁሀን ኢትዮጵያዊያን የሰቆቃ ምድር መሆኑ ሊበቃ ይገባል!! በሰሜን አሜሪካ ፤ አውሮፓና አውስትራሊያ የምንገኝ የዐማራ ማኅበረሰቦች ፤ የሙያ ማበራት እንዲሁም የዐማራ ሲቪክ ማህበራት በአገራችን ኢትዮጵያ በስልጣን ጥመኞች ልፍያ ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ እየረገፈ ባለው የንፁሃን ወገኖቻችን ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ኃዘን እንገልፃለን!! በዚህ ጥቃት ቤተሰቦቻችሁን […]

የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት የሃዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት የሃዘን መግለጫ

 ሰኔ 25 ቀን 2012ዓም(02-07-2020) የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት  ከሁለት ቀናት በፊት በገዳዮች እጅ ህይወቱ ባለፈው በታዋቂው ድምጻዊ አጫሉ ሁንዴሳ ሞትና ያንን ተከትሎ የወንጀለኞቹ ግብረአበሮች በንጹሃን ኢትዮጵያውያን በተለይም በአማራው ህብረተሰብ ተወላጆች ላይ በተለያዩ ቦታዎች ባደረሱት የጭፍን እርምጃ ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል። በዚህ ተጠንቶና ታስቦበት በተቀነባበረ የፖለቲካ ግድያ ተካፋይ የሆኑት የተለያዩ ግን አንድ ዓላማ […]

የትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ መግለጫ

የትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ መግለጫ

ለተከበርከው የትግራይ ህዝብ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ብሄሮችና ብሄረሰቦች  ትግራይ ሪፐብሊካን ፓርቲ በትግራይ ህዝብ ላይ በተደራጁ የህወሓት አመራሮች ሳቢያ እየደረሰበት ያለውን ግፍና በደል ለመቃወም አስፈላጊ በሆነ መንገድ ሁሉ የነፃነት ትግል ለማካሄድ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን አማካኝነት እኤ.ኢ ግንቦት 14/2010 ዓም ተቋቁሞ እስከሁን ድረስ መሰረታዊ የፖለቲካ ስራና የህቡእ የአደረጃጀት ተግባር ሲያከናውን ቆይቶ ባለፈው ሳምንት አንደኛ […]

ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ እራስዎን ቤተሰብዎን የሥራ ባልደረባዎንና አገርዎን ያትርፉ የሃኪሞችን ምክር ተግባራዊ ያድርጉ

ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ እራስዎን ቤተሰብዎን የሥራ ባልደረባዎንና አገርዎን ያትርፉ የሃኪሞችን ምክር ተግባራዊ ያድርጉ

ከኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤሚያዚያ 9, 2012 ዓ.ም.      ከታህሳስ ወር መግቢያ ፳፻፲፪ ዓም ክቻይና በመጀመር ዓለምን በማዳረስ ላይ ያለውና COVID 19 (ኮቪድ፲፱) በ2019 የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በሚል ስም የታወቀው ተላላፊ ደዌ እስከመጋቢት ፴፤ ፳፻፲፪  በ 4 ወራት ጊዜ የሚከተለውን የሕመምና የሞት ጉዳት በዓለማችን ላይ አድርሷል፦( በ Johns Hopkins ዩኒቨርሲትይ ጥናት ላይ የተመረኮዘ- ይህ አሃዝ […]

የዘመናችን አድዋ ዘመቻ

የዘመናችን አድዋ ዘመቻ

የካቲት 19 ቀን 2012(27-02-2020) የመጀመሪያው ያድዋ ዘመቻችን የተካሄደውና በድል አድራጊነት ያገራችንን ነጻነትና ልዑላዊነት ያስከበርነው የዛሬ መቶ ሃያ አራት ዓመት  ነበር።በዚያን ጊዜ ድንበር ሰብሮ ለመውረር ከውጭ የመጣውን ጠላት እንደ አንድ ሰው መክረን እንደ ንብ ተሰልፈን ካለበት መሬት ድረስ በመሄድ ድባቅ መትተን በመመለሳችን እኛ ብቻ ሳንሆን ሌላው ነጻነቱን ወዳድ ሕዝብ በኩራትና በአድናቆት የሚመለከተውና እንደምሳሌም የሚወስደው ታሪካችን ነው።ያ […]

የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት ወቅታዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት ወቅታዊ መግለጫ

መስከረም 16 ቀን 2012 ዓም(25-09-2019) የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ የነጻነትና የአንድነት ምሰሶ ናት አገራችን ኢትዮጵያ ባስመዘገበችውና ባለፈችበት የረጅም ዘመን ታሪኳ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአገራዊ ምስረታ፣ለሕዝብ ሰላምና አንድነት ከፍተኛውን ድርሻ አበርክታለች።የቦታ እርቀት፣የተፈጥሮ ውጣ ውረድ፣የጎሳና የቋንቋ መሰናክል ሳያግዳት አቅም በፈቀደው መጠን ከዳር እስከዳር ተንቀሳቅሳ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ ብቻ ሳይሆን በፋሲፊክ ዳርቻ ለሚገኙ አገሮች ምእመናን ጭምር የፈጣሪን ቃልና ትእዛዝ፣የብሉይና […]

1 2 3 13