By Admin on
ዜና
ቦርከና ኅዳር 25, 2011 ዓ.ም. የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ /አብዴፓ እያካሔደ ባለው ሰባተኛ መደበኛ ጉባኤው ሰባት የፓርቲው አባላትን የአዘጋጅ ኮሚቴውን ሪፖርት ካዳመጠ በኋላ የፕሬዝዲየም አባል አድርጎ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። በዚህም መሰረት 1ኛ- አምባሳደር ሃሰን አብዱልቃደር 2ኛ- አወል አርባ 3ኛ-ኢንጂነር አይሻ መሃመድ 4ኛ- አሊ ሁሴን 5ኛ- አባሂና ኮባ 6ኛ-ዛህራ ሁመድ 7ኛ-አህመድ ሱልጣን የፕሬዚዲየም አባላት ሆነው የተመረጡ […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ኅዳር 24, 2011 ዓ.ም. የመቀበልም ሆነ የመደወል አገልግሎት ያቋረጡ 18 ሚሊየን ሲም ካርዶች በአዲስ መልክ ለገበያ ሊቀርቡ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታዉቋል።አሁን ላይ ኩባንያው ያስቀመጣቸውን ደረጃዎች በሙሉ ጨርሰው አገልግሎት መስጠት ያቆሙ የሞባይል ቁጥሮች 18 ሚሊየን ደርሰዋል። አርትስ እንደዘገበው ኩባንያው እነዚህን ቁጥሮች ለገበያ የሚያውላቸው ደንበኞቼ የተሰጣቸውን ጊዜ ገደብ ባለመጠቀማቸውና አገልግሎት መጠቀም ካቆሙ ከረጅም ጊዜ በላይ የቆዩ […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ኅዳር 23, 2011 ዓ.ም. የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 50 የሀገር ውስጥ እና የውጭ መገናኛ ብዙሀንን በኮሮስፖንዳንትነት እንዲሰሩ የመረጠ ሲሆን ሁለም የሚዲያ አካላት በጠቅላይ ሚኒስትሩና በሚመለከታቸው ባለስልጣናት የሚሠጡ መግለጫዎች በቀጥታ ስርጭት እንዲስተላልፉ ጽ/ቤቱ ያወጣውን መስፈርት አሟልተው በመገኘታቸው ከ ጽ/ቤቱ ፍቃድ አግኘኝተዋል፡፡ የብሮድካስት መገናኛ ብዙኃን በዋናነት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዳዮችን በዜና እና ወቅታዊ ሁነቶች በመዘገብ፣ በወጥነት መስራትን […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ጥቅምት 20 ፤ 2011 ዓ.ም. በደርግ መንግስት በትምህርት ሚኒስቴርነት እና በውጭ ጉዳዮ ሚኒስትርነት ያገለገሉት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ ከሰላሳ ሁለት ዓመታት የስደት ቆይታ በኋላ ከትናንት በስቲያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል፡፡ እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ 1986 ዓ.ም. የስራ መልቀቂያቸውን ከኒውዮርክ ለኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም መንግስት ከላኩ ጊዜ ጀምሮ ኑሮአቸውን በአሜሪካን ሃገር አድርገው ቆይተዋል፡፡ አሁን የ76 ዓመት አዛውንት የሆኑት ኮሎኔል […]
By Admin on
ዜና
ጥቅምት 12 ፤ 2011 ዓ.ም. በሰሜን ሽዋ ዞን ባለፉት ሁለት ቀናት በደረሱ ሁለት የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይዎት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያን ጠቅሶ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ዘግቧል፡፡ በትላንትናዉ ዕለት በአንጎለላና ጠራ ወረዳ ጨፋና ቀበሌ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ከጭነት መኪና ጋር ዛሬ በመጋጨቱ የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንደር […]
By Admin on
ዜና

ጥቅምት 12 ፤ 2011 ዓ.ም. ለረጂም አመታት በትጥቅ ትግል ላይ የነበረዉ የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ማስታወቃቸዉን ፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ዘግቧል። እንደዘገባዉ ከሆን የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባርና የኢትዮጵያ መንግስት በትላንትናዉ ዕለት በአስመራ ባደረጉት ድርድር ነዉ ከስምምነት ላይ የደረሱት። […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ጥቅምት 9 ፤ 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራን ጨምሮ ህገ ወጥ ተግባራት እየተበራከቱ መምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ማስታወቁ ተዘገበ። እንደ ፋና ብሮድካስቲንግ ዘገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን እና ደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤት አመራሮች እና ባለ ድርሻ አካላት በትላንትናዉ ዕለት ውይይት ባደረጉበት ወቅት የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጀር […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ጥቅምት 9 ፤ 2011 በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉንት የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉንና ጓደኛዉን ሚካኤል መላክን መንግስት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መፍታት አለበት ሲል አምንስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡ ሁለቱ ግለሰቦች ረቡዕ ምሽት ተይዘው ሀሙስ ዕለት ፍርድ ቤት ቀርበዉ አዲስ አበባን የክልል ሰው አይመራትም በማለት ቅስቀሳ በማድረግና ከፍልስጤም ኢምባሲ ጋር በመገናኝት ስልጠና በመዉሰድ ክስ እንደተመሰረተባቸዉ […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ጥቅምት 9 ፤ 2011 የላሊበላ ቅርስ ከተጋረጠበት አደጋ ለመታደግ እና ታሪካዊ ይዘቱን በዘላቂነት ለማስጠበቅ ትውልዱ በሃላፊነት እንዲረባረብ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ ማቅረባቸዉን ፋና ብሮድካስቲንግ በድህረ ገፁ አስነብቧል። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ፤ በዚህ ዘመን የላሊበላ ቅርስ ኪነ-ህንፃዊ ጥበብ ዳግም ለመገንባት የማይታሰብ መሆኑን ያነሱ ሲሆን ቢያንስ የቅርሱን ደህንነት አስጠብቆ ማስቀጠል ካልተቻለ ለዚህ ትውልድ ታሪካዊ […]
By Admin on
ዜና

ቦርከና ጥቅምት 8 ፤ 2011 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀጣዩ ሳምንት በአውሮፓ ይፋዊ የስራ ጉበኝት ያደርጋሉ ሲል ፋና ብሮደካስቲንግ ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በመቀጠልም ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባዉ ያስረዳል። ከዚህም በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከተለያዩ […]