የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በአዲስ መልክና ስያሜ ሊደራጅ ነው

ቦርከና ጥቅምት 7 ፤ 2011 ዓ.ም የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ወታደራዊ ምርት የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎችን ለመከላከያ ሚኒስቴር በማስረከብ የብሄራዊ ኢንዱሰትሪያል ምህንድስና ኮርፖሬሽን በሚል አዲስ ስያሜ ሊደራጅ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ዘግቧል፡፡ ከተቋቋመ ጀምሮ በጥቂት ጊዜ በርካታ የመንግስት ፕሮጀክቶችን እንዲይዝ ተደርጎ የነበረው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከብቃት እጦትና ከብክነት ጋር ተያያዘ ስሙ ሲነሳ ቆይቷል። እጁ ላይ የነበሩ በርካታ […]

በጣና ትረስት ፈንድ 32 ሚሊዮን ብር ተሰበሰበ

ቦርከና ጥቅምት 7 ፤ 2011 ዓ.ም ጣና ሐይቅ እንቦጭን ጨምሮ የተጋረጡበትን አደጋዎች በዘላቂነት መከላከል እንዲቻል በአማራ ክልል ምክር ቤት ዉሳኔ መሰረት በመጋቢት 2010 ዓ.ም በተቋቋመዉ የጣና ትረስት ፈንድ በኩል 32 ሚሊዩን ብር መሰብሰቡን የአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባዉ ከሆነ ማንኛውም ለጣና ያገባኛል የሚል አካል የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ በፈቀዳቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ወጋገን እና […]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በድብቅ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 51 ግለሰቦች ተያዙ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በድብቅ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 51 ግለሰቦች ተያዙ

ቦርከና ጥቅምት 5 ፤ 2011 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕዝብ ላይ ጥፋት ለመፈጸም ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 51 ግለሰቦችን መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ማስታወቁን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘገበ። ኮሚሽነር ሰይፈዲን ሃሩን ዛሬ ለኢዜአ እንዳስታወቁት ግለሰቦቹ የተያዙት ኅብረተሰቡ በሰጠው ጥቆማ የክልሉ ልዩ ኃይል ሰሞኑን በአሶሳ ዞን ባደረገው አሰሳ ነው፡፡ የክልሉ ፖሊስ በአሶሳ ዞን ባደረገዉ አሰሳና ፍተሻ […]

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦስት ስኳር ፋብሪካ ዕሁድ እንደሚመረቅ ተዘገበ

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦስት ስኳር ፋብሪካ ዕሁድ እንደሚመረቅ ተዘገበ

ቦርከና በሰለሞን ይመር ጥቅምት 3 ፤ 2011 ዓ.ም በመጋቢት ወር 2008 ዓ.ም ግንባታዉ የተጀመረዉ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ እሁድ በይፋ እንደሚመረቅ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በትላንትናዉ ዕለት ዘግቧል፡፡ ከቻይና ልማት ባንክ በተገኘ ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ብድርበካፋና ቤንች ማጂ ዞኖች የተገነባዉ ይህየስኳር ፋብሪካ በቀን በቀን ከ8 ሺህ አስከ 10 ሺህ ኩንታል ስኳር የማምረት አቅም […]

አዳዲስ የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች አወቃቀር እንደሚደረግ ተገለፀ

አዳዲስ የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች አወቃቀር እንደሚደረግ ተገለፀ

ቦርከና ጥቅምት 1 ፤ 2011 ዓ.ም በትላንቱ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት የካቢኔ አባላት ቁጥር ላይ ማሻሻያ መደረጉንና በፌደራል የሚኒስትር መስራቤቶች ላይ የአደረጃጀት ለዉጥ መደረጉን ከጠቅላይ ሚኒስተር ፅ/ቤትየወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በዚህም መሰረት ከዚህ ቀደም 28 የነበረዉ የሚንስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ወደ 20 እንዲቀንስ መወሰኑን መረጃዉ አመላክቷል፡፡ በመሆኑም የተለያዩ አዳዲስ የሚኒስትር መ/ቤቶችና ተቋማት እንደሚዋቀሩ […]

ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የአዳማ ኢንዱስትሪል ፓርክን መርቀዉ ከፍተዋል

ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የአዳማ ኢንዱስትሪል ፓርክን መርቀዉ ከፍተዋል

ቦርከና መስከረም 27 ፤ 2011 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በትላንትናዉ ዕለት ከአዲስ አበባ በ100 ኪሎ ሜትር ላይ በኦሮሚያ ክልል የሚገኘዉን የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክን መርቀዉ ከፍተዋል፡፡ በቅርቡ በአዲስ መልኩ ስራ ለጀመረዉ የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር መስመር ቅርበት እንዳለዉ የሚነገርለት የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታዉ ከሁለት ዓመት በፊት የተጀመረ ሲሆን 140 የአሜሪካ ዶላር ወጭ ተደርጎበታል፡፡ በምርቃት ሥነ […]

ኢህአዴግ በሃዋሳ ሲያካሂድ የነበረውን 11ኛ ጉባዔ አጠናቀቀ ፤ ዶ/ር አብይ አህመድን እና አቶ ደመቀ መኮነንን በድጋሜ በሊቀመንበርነት እና በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል

ኢህአዴግ በሃዋሳ ሲያካሂድ የነበረውን 11ኛ ጉባዔ አጠናቀቀ ፤ ዶ/ር አብይ አህመድን እና አቶ ደመቀ መኮነንን በድጋሜ በሊቀመንበርነት እና በምክትል ሊቀመንበርነት መርጧል

መስከረም 25 ፤ 2011 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሃዋሳ 11ኛ ድርጂታዊ ጉባዔውን ሲያካሂድ የነበረው ኢህአዴግ ዛሬ ዶ/ር አብይ አህመድን እና አቶ ደመቀ መኮነንን እስከመጪው ጉባዔ ድረስ እንዲያገለግሉ በድጋሚ በሊቀመንበርነት እና በምክትል ሊቀመንበርነት በመምረጥ አጠናቋል ። ያስመራጭ ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ ብርሃኑ ጸጋየ ከተሰጠው 177 ድምጽ 176 ዶ/ር አብይ አህመድ ፤ አቶ ደመቀ መኮንን ደሞ 149 ድምጽ […]

በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ቦታ አዲስ ስራ አስኪያጅ ተሾመ

በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ቦታ አዲስ ስራ አስኪያጅ ተሾመ

ቦርከና መስከረም 22 2011 ዓ.ም. ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሸሙ፡፡ የግድብ ስራ አስኪያጅ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞትን ተከትሎ ላለፉት ሁለት ወራት ኢንጂነር ኤፍሬም ወ/ኪዳን የግድቡን ግንባታ በጊዚያዊነት ሲመሩ ቆይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በትናንትናዉ ዕለት ለግድቡ ግንባታ ስራ አስኪያጅ እና […]

በአዲስ አበባ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል በመጠጥ ሀይል ተገፋፍቶ በፈፀመው ጥቃት የሁለት ባልደረቦቹን ህይወት አጠፋ

በአዲስ አበባ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል በመጠጥ ሀይል ተገፋፍቶ በፈፀመው ጥቃት የሁለት ባልደረቦቹን ህይወት አጠፋ

ቦርከና መስከረም 22 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ወሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል በመጠጥ ሀይል ተገፋፍቶ በባልደረቦቹ ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተነግሯል። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑን ጠቅሶ እንደዘገበዉ የፌደራል ፖሊስ አባሉ በባልደረቦቹ ላይ በፈፀመው ጥቃትም ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት ህይወት አልፏል። ፖሊስ ጥቃቱን ለማስቆም […]

ከጉተንበርግ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከጉተንበርግ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ቦርከና መጋቢት 2 2010 ዓ ም በፒ ዲ ኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ለሁለተኛ ጊዜ የካቲት 09/2010 ዓ. ም [February 16, 2018] የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአገሪቱ ላይ የጋረጣቸው ወቅታዊ ሁኔታዎችና የመፍትሄ ሃሳቦች። የወያኔ/ኢህአዴግ (ከዚህ በመቀጠል የወያኔ)መንግስት ስልጣኑን በመሳሪያ በመታገዝ በ1983 ዓ. ም [1991] ከተቆጣጠረ ጀምሮ የስልጣኑን ዘመን ለማራዘም የተጭበረበሩ ምርጫዎችን በመጠቀም ራሱን ህዝብ የመረጠው መንግስት […]