By Admin on
የአፍሪካ ዜና

ደቡብ አፍሪካ የሱዳኑ መሪ ኡመር ሃሰን አልባሺር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ደቡብ አፍሪካን ለቀው እንዳይሄዱ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተላልፎ እያለ ፤ እንዴት ደቡብ አፍሪካን ለቀው እንደሄዱ አጣራለውሁ እንዳለ ሱዳን ትሪቢውን ትላንት በድረ ገጹ ባወጣው ዘገባ አስነብቧል። ኡመር ሃሰን አልበሽር ደቡብ አፍሪካ የሄዱበት ምክንያት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመካፈል ሲሆን ፤ ሄግ የሚገኘው ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት […]
By Admin on
የአፍሪካ ዜና

አይሲስ 86 የሚሆኑ ኤርትራውያንን በሊብያ እንዳገተ ሜሮን እስቲፋኖስ የተባለች ነዋሪነቷ በስዊድን የሆነ ኤርትራዊት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ለአይ ቢቲ ታይምስ አስታወቀች። ከታጋቾቹ ውስጥ ሴቶች እና ህጻናትም እንዳሉበት ተጠቁሟል። “የአሲስ ተዋጊዎች ኈሉንም በነብስ ወከፍ ሙስሊም ናችሁ ወይ በማለት ጠየቁ ፤ ሁሉም አዎ ሙስሊም ነን ማለት ጀመሩ። ቁርዓን ግን ማወቅ አለባችሁ ተብለዋል ፤ ቁርዓን ግን አያውቁም” በማለት ለቢቲ […]
By Admin on
የአፍሪካ ዜና

ከአይሲስ አዲስ ምልምሎች ውስጥ ደቡብ አፍሪካዊ ቤተሰቦችም እንደሚገኙበት አልጃዚራ ዘገበ። ቢያንስ ሃያ ሶስት የሚሆኑ ደቡብ አፍሪካዊያን አይሲስን ለመቀላቀል ወደ ኢራቅ እና ሶሪያ ተንቀሳቅሰዋል ሲል (ህጻናት ሳይቀሩ) የዘገበው አልጀዚራ ዜናው ከተለያዮ ምንጮች እንደተረጋገጠ ይናገራል።
By Admin on
የአፍሪካ ዜና

የጀርመን ድምጽ ራዲዮ የአፍሪቃ የልማት ባንክ ባለፈው ሀሙስ ዋና ጽሕፈት ቤቱ በሚገኝባት በኮት ዲቫር የአቢዦ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ ላይ አዲስ ፕሬዚደንት መረጠ። ዘንድሮ 50ኛ ዓመቱን የያዘው ይኸው ባንክ በአህጉሩ ድህነትን ለመታገል እና የአህጉሩን ሕዝቦች ኑሮ ለማሻሻሉ ተግባር ትኩረት ሰጥቶ ተንቀሳቅሶዋል። የአፍሪቃ የልማት ባንክ ባለፈው ሀሙስ ዋና ጽሕፈት ቤቱ በሚገኝባት በኮት ዲቫር የአቢዦ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ […]
By Admin on
የአፍሪካ ዜና

ሺኑዋ የዮጋንዳው መከላከያ ሚኒስተር ከተባበሩት መንግስታት የማዕቀብ ኮሚቴ ጋር እንደተወያዮ የቻይናው ሜዲያ ሺኑዋ ዘግቧል። የመከላከያ ሚኒስተሩ ክሪስፕስ ኪዮንጋ ፤ እና የዮኤን 1553 ማዕቀብ ኮሚቴ ሊቀመንበር እና በዮርዳኖስ የተባበሩት መንግስታት ቋሚ ተወካይ ዲና ካዋር ውይይት ያተኮረው በጎረቤት ጎንኮ በሚካሄደው የኮንትሮባንድ ወርቅ ንግድ ዙሪያ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ ዮጋንዳ የምትጫወተውን ሚና ካስታወሱ በኋላ ፤ ኪዮንጋ የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ […]
By Admin on
የአፍሪካ ዜና

በናይጀሪያ አጥፍቶ ጠፊ በመስጊድ ውስጥ ባደረሰው ጥቃት 18 ያህል ሰዎች እንደሞቱ አልጃዚራ ዘግቧል። ጥቃቱ የደረሰው ማይዱጉሪ በሚባለው የናይጀሪያ ከተማ ሲሆን ይሄኛው የአጥፍቶ ጠፊ አደጋ ከመድረሱ ከአስራ ስምንት ሰዓት ቀደሞ ብሎ በከተማዋ ዙሪያ ቦኮ ሃራም ባደረሰው ጥቃት አስር ያህል ሰዎች ተገድለዋል። አጥፍቶ ጠፊው ባደረሰው ጥቃት ሌሎች ሰላሳ ያህል ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።