ኦቦ ለማ መገርሣ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት ቢንቀው ነው? (አሊጋዝ ይመር)

ኦቦ ለማ መገርሣ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት ቢንቀው ነው? (አሊጋዝ ይመር)

አሊጋዝ ይመር (aligazyimer@gmail.com) መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ .ም. እውነት የምትመረው፣ በዘረኝነት ደዌ የተመታና የኅሊና ሚዛኑ የተበላሸበት ሰው ይህን ጽሑፍ ባያነብ ይሻለዋል፡፡ አንድ ተረት አለ፡፡ አንድ አጭበርባሪ ሌባ ወደ አንድ ገበሬ ቤት ሄዶ አሳድሩኝ ይላል፡፡ እንግዳ ክቡር ነውና የዋሁ ገበሬ ያሳድረዋል፡፡ አጭበርባሪው በማለዳ ይነሣና በሸክም የሚችለውን የገበሬውን ሀብት ንብረት ሁሉ ሙልጭ አድርጎ ይዞ ይጠፋል፡፡ ገበሬው […]