የሕግ የበላይነት ዛሬ ካልተከበረ እልቂቱ ይቀጥላል (አክሎግ ቢራራ-ዶር)

የሕግ የበላይነት ዛሬ ካልተከበረ እልቂቱ ይቀጥላል (አክሎግ ቢራራ-ዶር)

አክሎግ ቢራራ- (ዶ/ር)ህዳር 4 2012 ዓ. ም. እኔ በምኖርበት በአሜሪካ አገር ዲያስፖራ ተብልን የምንጠራው ሁሉ ግራ ተጋብተናል። መተማመን የለም። አገራችን እየጠፋች፤ ዘውግና ኃይማኖት ተኮር ጭካኔ፤ ግፍና በደል በግልጽ እየተካሄደ ለመሰብሰብ፤ በጋራ ለመጮህ፤ ወንጀለኞችን ለይቶ ለማውገዝ አልቻልንም። አብዛኛዎቻችን ዝምታን መርጠናል፤ አቋም ከመውሰድ ተቆጥበናል። ህሊናችን የሚያስገድደንን ከማድረግ ይልቅ “እከሌ ይቀየምብን ይሆናል” በሚል ስንኩል አመለካከት ተበክለናል። ምንም ልንክደው […]