የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ባይሳ ዋቅ-ወያ1  *****  ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን አነስ ያለው ወገን ደግሞ የመንግሥቱን ድርጊት የሚደግፍ ነው። ወቃሾቹም ሆኑ ደጋፊዎች፣ ይህ ነው የሚባል ሕጋዊም ሆነ ልማዳዊ ዓለም አቀፋዊ የዲፕሎማሲ ወይም ልማዳዊ አሠራርን የሚደግፍ ዋቢ ያደረገ ሰነድ ሳያቀርቡ እንደው በደፈናው… Continue reading የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሠጠ መግለጫ!

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ከማስጠበቅ የሚቀድም አንዳችም መንግስታዊ ተግባር ሊኖር አይገባም! ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጥቅምት 3 2014 ዓ. ም. ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በምስራቅ ወለጋ ነቀምት ዞን ፣ ኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስአለም ቀበሌ በንፁሀን ላይ የተፈፀመውን ማንነትን መሠረት ያደረገ ጭፍጨፋ በፅኑ ያወግዛል፡፡ በዞኑ ላለፉት ሶስት አመታት ሳያቋርጥ በዘለቀው ዘር ተኮር ጥቃት በሺዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በአሰቃቂ… Continue reading ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሠጠ መግለጫ!

Published
Categorized as ዜና

በዓለም ማህበረሰብ ስም በሚጎሰም ጫጫታ ኢትዮጵያ አትፈርስም።

በ ሰማነህ ታምራት ጀመረዖታዋ፤ ካናዳጥቅምት 1 2014 ዓ ም የዓለም ማህበረሰብ የሚባለው በዘልማድ የተባበሩት መንግስታት አባል ሃገራትን ማለት እንደሆነ እንገነዘባለን። በገሃዱና በስውር ግብሩ የምናውቀው የዓለም ማህበረሰብ ግን ኮለኔል መንግስቱ እንዳሉት የኢምፔሪያሊዝም ቁንጮው አሜሪካን እና በG-7 የተካተቱ ሃገራት ናቸው። ያለመሸፋፈን የዓለም ማህበረሰብ ብሎ ነገር በሐቅም፤ በገቢርም የለም። በአመክንዮ የሚአስተባብል እስኪመጣ አባባሉን እንፈትሽ። አሜሪካ የአዲሱ ዓለም ስርዓተ… Continue reading በዓለም ማህበረሰብ ስም በሚጎሰም ጫጫታ ኢትዮጵያ አትፈርስም።

ንፋሱ ያዘመማቸዉ የእዉቀት ማማዎች

ርእሱ የተቀመጠበት ጥቁርና ነጭ ሰሌዳ የሚያሳየዉ የአዋቂች(የእዉቀትማማዎች) ላይየሚደረግ ጫና ከነሱ የሚገኘዉን እዉነተኛ እዉቀት በጥልመት (በዉጫዊገጽታዉሲታይ)ሊቀይረዉ እንደሚችል ነዉ፡፡ ንፋስ የሚለዉ ቃልም በዘመናትያየናቸዉንበከፍተኛትምህርት ተቋማት የነበሩ ጫናዎችን ለማሳዬት ነዉ፡፡ የንፋስ ሀይልከላይወደታችየሚወርዱ አስገዳጅ መመሪያዎችን ለመፈጸም የሚደረገዉን እረፍትየለሽየጥድፊያስራዎችን ነዉ፡፡ ንፋሱ የሚያስከትለዉን የሂወትና የንብረትኪሳራን(መዝመምንናመሰበርን) አንባቢዉ ልብ ይላል፡፡  ህይወት መወለድን፤ ማደግን፤ መድከምን(ብሎም መዝመምና መሰበርን) ሊወክልይችላል፡፡የታዋቂዉ ዘፋኝ ለታዋቂ ሟች የተዘፈነ የዘፈን ሀረግ ማንሳት… Continue reading ንፋሱ ያዘመማቸዉ የእዉቀት ማማዎች

አሜሪካ ኢትዮጵያን ካደች፣ መአቀብም ጣለች፣ እኛስ ምን እናድርግ

ሰማነህ ታ. ጀመረኦታዋ፤ ካናዳተባባሪና አርታዒ: አቶ ንጉሴ ዓዳሙቤሪ፤ ኦንታሪዎ፤ ካናዳመስከረም 10, 2014 ዓ.ም. ዛሬ መስከረም 11 ቀን 2014 ዓ.ም. አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ለመወሰን የፈለገችውን ወስናለች። ኢትዮጵያን ለማንበርከክና የርሷ ተገዥ የሆነ የቡችላ መንግስት ለመፍጠር ብዙ ለፍታለች፤ ኢትዮጵያን በበቂ አስፈራርታለች።  ሁሉም መንገድ ሲዘጋባት ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ መአቀብ አሽመድምዳ ቢቻል መንግስት መገልበጥ ባይቻላት የተበጣጠሰች ሃገር ለማድረግ ተግታ ሰርታለች። በዩጎዝላቢያ፣… Continue reading አሜሪካ ኢትዮጵያን ካደች፣ መአቀብም ጣለች፣ እኛስ ምን እናድርግ

በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? (አክሎግ ቢራራ -ዶር) 

  አክሎግ ቢራራ (ዶር) መስከረም 6 2014 ዓ ም ትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ የሆነውን አገር፤ እቅድ በተሞላበት ደረጃ፤ የኢኮኖሚውውን፤ የገንዘቡን፤ የውጭ ምንዛሬውን፤ የንግዱን ወዘተ ዘርፍ በማዳከም ብሄራዊውን/አገራዊውን የወታደራዊ ወይንም የመከላከያ ኃይሉንና አቅሙን ማምከን ነው። የብድርና የውጭ… Continue reading በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? (አክሎግ ቢራራ -ዶር) 

ድርድር፣ሰላም፣አገረ-መንግስት ግንባታ . . . . .(ከኤፍሬም ማዴቦ )

ከኤፍሬም ማዴቦ ነሃሴ 20 2013 ዓ ም     ኢትዮጵያ ባለፉት አንድ መቶ ሃምሳ አመታት ውስጥ ባህር ተሻግረው ከመጡ የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች፣ከተላላኪዎቻቸውና ከጎረቤት ተስፋፊዎች ጋር እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች ተዋግታለች። በእነዚህ ፈታኝና አስቸጋሪ የጦርነት ዘመኖች የነበረው እያንዳንዱ ትውልድ አገራዊ ግዴታውን በጀግንነትና በታማኝነት በመወጣቱ የዛሬው ትውልድ “ቅኝ ገዢዎችን ያንበረከከች ብቸኛ የጥቁሮች አገር” የሚልና የሚያኮራ ስያሜ ያላት አገር… Continue reading ድርድር፣ሰላም፣አገረ-መንግስት ግንባታ . . . . .(ከኤፍሬም ማዴቦ )

በአብይ መንግስት የተፈጀው አማራ፣ 500 ሺ አለፈ (ደብሩ ነጋሽ~ ሃኪም)

የአዘጋጁ ማስታወሻ ፡ ባለፉት ጥቂት ቀናት በወለጋ አካባቢ በአማራ ተወላጆች ላይ አዲስ ጥቃት ተከፍቶ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃኖች ማለቃቸውን በማህበራዊ ድረ ገጽ የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ሆኖም ድርጊቱ በአብይ አህመድ መንግስት የተቀናብረ ነው ለማለት የሚያስችል ተጨባጭ ማስረጃ እስካሁን ድረስ ለህዝብ እልደረሰም፡፡ ከታች ባለው ጽሁፍ ላይ የተንጸባረቁ ሃሳቦች የጸሃፊውን እንጂ የቦርከና ድረገጽን አቋም እንደማያንጸባርቁ ውድ እንባቢያንን በትህትና እናስታውቃለን፡፡… Continue reading በአብይ መንግስት የተፈጀው አማራ፣ 500 ሺ አለፈ (ደብሩ ነጋሽ~ ሃኪም)

የሚሰማ ካለ (አንዳርጋቸው ጽጌ)

በ16 July 2021 ፎሪንፖሊሲ (foreignpolicy) የተሰኘው ታዋቂው የአሜሪካ መጽሄት በድረ ገጹ (foreignpolicy.com) ላይ አፍጋኒስታን እንዴት በአሜሪካ እንደተከዳች ያሰፈረው ጽሁፍ https://foreignpolicy.com/…/pakistan-united-states…/ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ትምህርት ይዟል። ጽሁፉ ብዙ ነገሮችን የነካካ ስለሆነ የማተኩረው በቀጥታ በሚያስገርም መልኩ ከኢትዮጵያን ሁኔታ ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ነጥቦች በሰፈሩበት የጹሁፉ ክፍል ላይ ብቻ ነው ። ይህንን ጹሁፍና በትናንትናው እለት (19/08/2021) የተባበበሩት መንግስታት ዋና ጸሃፊ… Continue reading የሚሰማ ካለ (አንዳርጋቸው ጽጌ)

ፋኖ የአማራም፣ የኢትዮጵያም መድህን ነው (ደብሩ ነጋሽ ~ሃኪም)

(ደብሩ ነጋሽ ~ሃኪም)ነሃሴ 8 2013 ዓ ም የእናት አገራቸው መቀመቅ መውረድ የሚያንገበግባቸውን ወገኖች  እንዳሉ ሁሉ፣ ‘’አንተ ምን አገባህ? አርፈሽ ልጆችሽን አታሳድጊም?  አንቺ ብቻ ነሽ በኢትዮጵያ የተፈጠርሽ? ይልቁንስ ወላጆችህን  ከምታሳቅቅ አርፈህ አትጦርም?’’ የሚሉ ብዙ ናቸው። እዚህ ላይ  ታላቁን አርበኛ፣ ራስ አበበ አረጋይን ማንሳት አግባብ ነው። እኝህ ታላቅ  አርበኛና እጅግ አስተዋይ ሰው፣ አንድ እውነታ ተገንዝበዋል። ይሄውም  የጠላትነትን… Continue reading ፋኖ የአማራም፣ የኢትዮጵያም መድህን ነው (ደብሩ ነጋሽ ~ሃኪም)