አልማዝ አያና በሻንጋይ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በአምስት ሺ ሜትር የሴቶች ውድድር ላይ እስካሁን ምርጥ ተብለው ከተመዘገቡ ውጤቶች ያስመደባትን ውጤት አምጥታለች። ገንዘቤ ዲባባ ሲባል ሌላ መጣች ያሉ የውጭ ኮሜንታተሮች አሉ።
ያሸነፈችበት ሰዓት 14:14.32 ሲሆን ገንዘቤ ዲባባ ካሸነፈችበት ሰዓት በአራት ሰክንድ የተሻለ ነው።