spot_img
Wednesday, June 7, 2023
Homeዜናየመንግሥት እንቅስቃሴዎችን አንቆጣጠርም - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

የመንግሥት እንቅስቃሴዎችን አንቆጣጠርም – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

- Advertisement -

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ

ፕሮፌሰር መርጋ በቃና  ምንጭ የአሜሪካ  ድምጽ ራዲዮ
ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ምንጭ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ

የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል።

ቦርዱ የዘንድሮውን ምርጫ ለማስፈፀም በትክክለኛ መንገድ እየተጓዘ መሆኑን የገለፁት ፕሮፌሰር መርጋ ነገሮች ከኔ አቅም በላይ ከሆኑ ሥራዬን በፈቃዴ የመልቀቅ መብት አለኝ ብለዋል።

ፕሮፌሰር መርጋ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ለውጭ ሃገር ጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡

ለተጨማሪ በመግለጫው ላይ የተገኘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
12,879FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here