የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ

Socialist-Witchdoctor-445x300

የሶሺያሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ የትርጉም ስራ ነው። “The Case of the Socialist Witchdoctor” በሚል የታተመውን በፓለቲካ ስላቆች የሚታወቀው የሃማ ቱማን ስራ ህይወት ታደሰ “የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ” በሚል ወደ በአማርኛ ቋንቋ ተርጓማ ለንባብ አብቅታዋለች።
መጽሃፉ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ተርጓሚዋን በፌስ ቡክ ገጿ ላይ ማግኘት ይቻላል
___
ለህትመት የበቁ ስራዎችን ፊቸር እንዲደረጉ ከፈለጉ ከአንድ ወይ ሁለት አንቀጽ መግለጫ ጋር በኢሜይል መላክ ይቻላል – info@borkena.com

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *