advertisement
በናይጀሪያ አጥፍቶ ጠፊ በመስጊድ ውስጥ ባደረሰው ጥቃት 18 ያህል ሰዎች እንደሞቱ አልጃዚራ ዘግቧል። ጥቃቱ የደረሰው ማይዱጉሪ በሚባለው የናይጀሪያ ከተማ ሲሆን ይሄኛው የአጥፍቶ ጠፊ አደጋ ከመድረሱ ከአስራ ስምንት ሰዓት ቀደሞ ብሎ በከተማዋ ዙሪያ ቦኮ ሃራም ባደረሰው ጥቃት አስር ያህል ሰዎች ተገድለዋል።
አጥፍቶ ጠፊው ባደረሰው ጥቃት ሌሎች ሰላሳ ያህል ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።