spot_img
Monday, December 4, 2023
Homeበጣም የታዮ ቪዲዮዎች / ቫይራልተፈጥሮ :"ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች"

ተፈጥሮ :”ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች” [ ተነከሰች]

advertisement

እናት ጎሽ ልጇን ከአናብስት ለማዳን ብቻዋን አንበሶችን እየተዋጋች እያለች ፤ ጥጃዋ በአንደኛዋ አንበሳ ተነጥቃ ተወሰደች። እራሷንም ጭምር እየተከላከለች ተስፋ ሳትቆርጥ ጥጃዋን ለማዳን አናብስቱን ማሳደድ ጀመረች።

ሸሽተው የነበሩ ጎሾች የእናትየውን ቁርጠኝነት ሲያዮ ተመልሰው ውጊያውን ተቀላቀሉ። እናት በስኬት ልጇን አዳነች።

ትይንቱ የመሪነት ሚና እና ተስፋ ያለመቁረጥን ፋይዳም ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,920FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here