- Advertisement -
(አሶሲየትድ ፕረስ) የፓኪስታን አብዛኛው ሕዝብ የእስልምና እምነት ተከታይ ነው። የአክራሪ እስልምና ጥቃት በሚበዛባት የፓኪስታን ካራቺ ከተማ ባልተለመደ ሁኔታ 42 ሜርትር ርዝመት ያለው መስቀል በከተማዋ ተተክሏል አሶሲየትድ ፕሬስ እንደዘገበው።
መስቀሉን ያሰራው እና ያስተከለው በንግድ ስራ የሚተዳደር ግለሰብ ሲሆን፤ መስቀሉን ለመትከል የተነሳሳው በህልም ታይቶኝ ነው እንዳለ አሶሲየትድ ፕሬስ ዘግቧል።
“የፓኪስታን ክርስቲያን ማህበረሰብ የእምነት ነጻነት እንዳለው ለዓለም ማህበረሰብ ለማሳየት እፈልጋለሁ” እንዳለም ተዘግቧል።
የአሶሲየትድ ፕሬስን ዘገባ በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ።