spot_img
Tuesday, October 3, 2023
Homeዜናየእሳት አደጋ በመርካቶ

የእሳት አደጋ በመርካቶ

advertisement

የጀርመን ድምጽ ራዲዮ

በዛሬዉ ዕለት [ትላንት] በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ የገበያ ስፍራ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ። በስፍራዉ ተገኝቶ ቃጠሎዉን የተመለከተዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደገለፀዉ፤ እሳቱ በሀገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኋላ ስምንስት ሰዓት ተኩል የጀመረ ለሶስት ሰዓት ገደማ ይነድ ነበር።

እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞችና ተሽከርካሪዎች በርከት ብለዉ ቢሰማሩም መንገዱ ጠባብ በመሆኑ ሁሉንም ማስተናገድ እንዳልቻለም ዘጋቢያችን ገልጾልናል። ቦታዉ ላይ ሆኖ ሸዋዬ ለገሠ በስልክ ጠይቃዋለች።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር/ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,723FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here