86 ኤርትራውያኖች በሊቢያ በአይሲስ ታግተዋል ፤ ህጻናት እና ሴቶችም ከታጋቾቹ ውስጥ አሉበት

አይሲስ 86 የሚሆኑ ኤርትራውያንን በሊብያ እንዳገተ ሜሮን እስቲፋኖስ የተባለች ነዋሪነቷ በስዊድን የሆነ ኤርትራዊት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ለአይ ቢቲ ታይምስ አስታወቀች።

ከታጋቾቹ ውስጥ ሴቶች እና ህጻናትም እንዳሉበት ተጠቁሟል።

“የአሲስ ተዋጊዎች ኈሉንም በነብስ ወከፍ ሙስሊም ናችሁ ወይ በማለት ጠየቁ ፤ ሁሉም አዎ ሙስሊም ነን ማለት ጀመሩ። ቁርዓን ግን ማወቅ አለባችሁ ተብለዋል ፤ ቁርዓን ግን አያውቁም” በማለት ለቢቲ ታይምስ ገልጻለች።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *