ባርቾ (ከህይወት እምሻው)

barcho
ወዳጆቼ፤

እነሆ እናንተን ተማምኜ መፅሃፍ አሳትሜያለሁ፡፡
እናንተን ተማምኜ ምርቃት ደግሻለሁ፡፡

ሐሙስ ሐምሌ 2 ዋቢ ሸበሌ መጥታችሁ መፅሃፌን በማስመረቅ ከሰው እኩል ታደርጉኝ እንደሆን እዚህች የዝግጅቱ ገፅ ላይ በመሄድ ንገሩኝ፡፡

እግዜር አብዝቶ ይስጥልኝ!

የበለጠ ለማንበብ ይሄንን ይጫኑ

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *