spot_img
Monday, May 29, 2023
Homeየዓለም ዜናበግሪክ ሪፈረንደም " ("ኖ") አንቀበልም" ድምጽ አሸነፈ

በግሪክ ሪፈረንደም ” (“ኖ”) አንቀበልም” ድምጽ አሸነፈ

- Advertisement -

ግሪኮች የአውሮፓ ዮኒየን ብድር ለመልቀቅ ያስቀመጠውን ሁኔታ እንቀበል ወይንስ አንቀበል በሚል በተጠራ ህዝበ ውሳኔ “አንቀበልም” በማለት ድምጽ ሰጥተዋል። ምን ያስከትላል? የአውሮፓ ዮኒየን በሃሳቡ ከጸና ግሪክ የአውሮፓ ማህበረሰብን በፈቃዷ እንደለቀቀች መቆጠሩ ብቻ ሳይሆን ፤ ግሪክ ዮሮ መጠቀሟን ታቆማለች። የራሷን ገንዘብ ማተም ሊኖርባት ነው ማለት ነው።

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
12,866FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here