ለአማራ ብሄርተኛ ነን ለምትሉ ነው -አብርሃ ደስታን በሚመለከት

ሐምሌ 25 2008 ዓ . ም

በመሰረቱ በአማራ ህዝብ ፤ መሬት ፤ ህልውና ፤ጥቅም እና ፍላጎት በሚሰነዘር ጥቃት እና የሚሰነዝር ሰውን የምታገስበት ቅንጣት ታክል ትእግስት የለኝም ።
በአማራ ህዝብ ህልውና ጉዳይ እጅግ አክራሪ ነኝ ። በዚህም መሰረት ከዚህ በሆላ በአንድ በኩል ስለ አማራ እቆረቆራለሁ እያልክ ፌስቡክ ላይ የምትቸከችክ በሌላ በኩል የአብርሃ ደስታ አይነቱን የአማራን ህጋዊና ተፈጥሮዊ መሬት የትግሬ ነው ብሎ የሚሸመጥጥ ” ሚዛናዊ ” መሰል እስስት አጅባለሁ የምትል ካለህ በብሎክ አጠናግርሃለሁኝ !!!!!
በወልቃይት አማራ ህዝብ በቃላት አክሮባት መቀለድ ማለት ስለአማራነታቸው በህውሃት ” ባዶ ስድስት ” ተሰቃይተው በሞቱ እጅግ ብዙ ሺህዎች ወልቃይት አማሮች መቀለድ ነው ።።

ኃይሉ ቢታኒያ በፌስ ቡክ

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *