spot_img
Monday, May 29, 2023
Homeቪዲዮዓለምን ያነጋገረው የልጅ ሮቤል ዋና

ዓለምን ያነጋገረው የልጅ ሮቤል ዋና

- Advertisement -

ነሃሴ 4 2008 ዓ ም

በሪዮ ኦሎምፒክ የመቶ ሜትር የዋና ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው ሮቤል ኪሮስ ሃብቴ በመጀመሪያው ማጣሪያ ከ59 ሰው 59ኛ ከመውጣቱ የበለጠ የገባበት ሰዓት እና ትክለ ሰውነቱ ዓለምን አነጋግሯል።

ዴይሊ ሜይል በመባል የሚታወቀው የእንግሊዝ ጋዜጣ በአሳ ነባሪ መስሎታል።

ሮቤል እንዴት ኢትዮጵያን ወክሎ ወደሪዮ እንደሄደ የተደረገ የማጣራት ዘመቻ አባቱ አቶ ኪሮስ ሃብቴ የኢትዮጵያ ዋና ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት መሆናቸውን አመልክቷል።

___
ቦርከና

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
12,864FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here