- Advertisement -
ነሃሴ 22 2008 ዓ ም
ኢሳት ዜና
የባህር ዳሩ በቤት የመቀመጥ አድማ ወደ አደባባይ ተቃውሞ ተለውጧል። መንገዶች ተዘግተዋል። የተኩስ ድምጽ በተለያዩ የባህርዳር ቀበሌዎች ይሰማል። ውጥረቱ አይሏል።
– በዳንግላ ትላንተ የጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሉ የከተማዋ ከንቲባ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት ተሰንዝሯል። የመንግስት ባለስልጣናት ተደብቀዋል። ህዝቡ ከተማዋን ተቆጣጥሯል።
-በደቡብ ጎንደር ስማዳ ህዝባዊ ንቅናቄው ዛሬ ተቀስቅሷል።