advertisement
ጳጉሜ 1 2009 ዓ ም
ኤስቢኤስ ራዲዮ በአውስትራሊያ የህወሓት መንግስት አምባሳደር ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ፤ የወልቃይት ጥያቄ የማንነት ሳይሆን የኢኮኖሚ ጥያቄ ነው፤ ወልቃይት የትግሪኛ ተናጋሪ ነው፤ የትግራይ ድንበር እስከ አላውሃ (ወሊዲያን አልፎ ነው) ድረስ ነው ፤ በማለት የለውጥ የሚባል እንቅስቃሴ እንደሌለ እና ወያኔ ራሱ ለውጥ እና አብዮት እንደሆነ ጀብደኝነት እና ድንፋታ በተቀላቀለው ሁኔታ ተናግረዋል።