advertisement
መስከረም 1 2009 ዓ ም
ማምሻውን በፌስ ቡክ የተሰራጨ ቪዲዮ ላይ ጉድጓድ ውስጥ የተጣለ ህጻን አውሬ ሳይበላው ከነ ህይወቱ እንደተገኘ ያሳያል። ተገኘ የተባለበት ቦታ ፍኖተ ሰላም ጎጃም እንደሆነ እና እናቱ በአጋዚ ወታደሮች ተደፍራ እንደተገደለች ይነገራል።
ከእናትየው ጋር የተያያዘው ታሪክ ከሌሎች የዜና ተቋማት ያልተዘገበ ነው እስካሁን። ዜናንም በዚህ ሰዓት ለማጣራት አልተቻለም።
ቦርከና
ያጋሩ ፤ ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ