September 12,2016
ከሁለት ሳምንት በፊት በኤስ ቢ ኤስ ራዲዮ ቀርበው ራያ የትግራይ እንደሆነ ታሪካዊ መረት አለ በማለት ለተናገሩት በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፤ ራያ ወደ ትግራይ የሚካለልበት ታሪካዊም ሆነ ህገ መንግስታዊ መሰረት እንደሌለው ገልጸው ከኢትዮጵያዊነት ባነሰ ማንነት ይገለጥ ከተባለ ራያ ትግሬ አይደለም በማለት ዶ/ር ተበጀ ሞላ በተመሳሳይ የሬዲዮ ጣቢያ የሰጡት መልስ።
በራያ የአማርኛ እና የኦሮሚኛ የነበሩ ስሞች ወደ ትግሪኛ ተቀይረዋል። ማንነት መደፍጠጥ ማለት ይሄው ነው።