advertisement
ኢሳት
መስከረም 3 2008 ዓ ም
*በሪዮ ፓራሊምፒክ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ነው:: ይህ አትሌት “ወደ ሀገሬ ተመልሼ አልሄድም፣ ሌላ አካሌ እንዲጎድል አልፈልግም”ይላል
*ከኢትዮጵያ ፖራሊምፒክ ጋር ወደ ሪዮ የተጓዙት 5 አትሌቶች ሲሆኑ 5 ሰዎች የቡድን መሪ ተብለው አብረዋቸው ሄደዋል::
*በ400 ሜትር የተወዳደረው መገርሳ ተሲሳ ከቡድኑ ተቀንሶ ለአንድ ወር ዝግጅት ካቆመ በኋላ ውድድሩ ጥቂት ቀን ሲቀረው እንደገና ተጠርቷል:: ያለበቂ ዝግጅት ተወዳድሯል::
*መገርሳ ከቡድኑ መሪ አቶ ዮናስ ገብረማሪያም የግድያ ዛቻ እንደደረሰበት ይናገራል::
*አቶ ዮናስ ከ4 ዓመታት በፊት ከትግራይ የቡድን መሪ ሆነው ተመርጠው እሱ ተቀንሶ ወደ ለንደን ኦሊምፒክ መሄዱን መገርሳ ገልጿል::
______