spot_img
Saturday, March 25, 2023
Homeአበይት ዜናነጋዴዎች ለቅዳሜ ገበያ ቃጠሎና ንብረት ውድመት ተጠያቂው መንግስት ነው ይላሉ ( ቪኦኤ)

ነጋዴዎች ለቅዳሜ ገበያ ቃጠሎና ንብረት ውድመት ተጠያቂው መንግስት ነው ይላሉ ( ቪኦኤ)

- Advertisement -

መስከረም 6 2009 ዓ ም
የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገባ

kidame-gebeya-fire-gonder

ዋሽንግተን ዲሲ — ጎንደር ከተማ ውስጥ በመገበያያ ቦታነት ረጅም ጊዜ እንዳስቆጠረ የሚነገርለትና በተለምዶ “ቅዳሜ ገበያ” ተብሎ የሚጠራው የገበያ ቦታ ትናንት ምሽት በደረሰ የእሳት አደጋ ወደ 420 ሱቆች ሙሉ ለሙሉ መውደማቸው ተገለጸ።

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ሱቅ የተቃጠለባቸው ነጋዴዎች ሆን ተብሎ የተደረገ ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬ እንዳላቸው ገልጸው እሳቱን ተቆጣጥሮ ንብረቱን ከውድመት ማትረፍ ያልተቻልው በመንግሥት ታጣቂዎች ተኩስ ምክንያት ነው ይላሉ።

የክልሉ መንግስት ቃል አቀባይ በበኩላቸው እሳቱ በምን እንደተነሳ እንዳልታወቀ ግልጸው ሕዝብና መንግስት ባደረገው ርብርብ እሳቱ ሊጠፋ ችሏል ብለዋል።

ጽዮን ግርማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው የደምጽ ፋይል ያድምጡ።

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
12,446FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here