advertisement
መስከረም 13 2009 ዓ ም
የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና በፌደራሉ መዋቅር የመገናኛ እና ትራንስፖርት ሚኒስቴር የነበሩት ጁነዲን ሳዶ ከቪኦኤዋ ጽዮን ግርማ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በርካታ ጉዳዮች ተዳሰዋል።
ሙስናን በሚመለከት መዋቅራዊ ነው በማለት የተንሰራፋ ነገር እንደሆነ በመግለጽ ፤ ሙስናን ለመታገል የተፈጠረው የጸረ-ሙስና ኮ ሚሽን ራሱ በሙስና የተዘፈቀ እንደሆነ ይናገራሉ።
በ“ጥልቀት የመታደሱን” አጀንዳ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ ተጠይቀው ፤ አስተዋልኩ ያሉትን ነገር በማንሳት እና የወያኔን መንግስት ባህሪ ግምት ውስጥ በማስገባት “ኢህአዴግ ከውስጥ መታደስ አይችልም” ብለዋል።
በፌስ ቡክ ያራጉት ፤ ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ!