advertisement
መስከረም 19 2009 ዓ ም
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያሰናዱት ጽሁፍ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳነበበው ። በተለይ በትግራይ ጉዳይ ፤ በህወሓት እና በትግራይ ህዝብ ግንኙነት ላይ ያንጸባረቁት አቋም ከአንዳንድ ወገኖች በኩል ጠንካራ ተቃውሞ እንደሚያስነሳ ይገመታል።
ለመሆኑ የትኛውን እይታቸውን ይቀበሉታል? የትኛውን አይቀበሉትም?ግብረገብነቱን ጠብቆ በሃሳብ ላይ ብቻ ያተኮረ ፤ ትችት ለማቅረብ ከፈለጉ ይላኩልን። ጽሁፉ ይስተናገዳል።
ቦርከና
ያጋሩ ፤ ቦርከናን ላይክ ማድረግ አይርሱ።