spot_img
Tuesday, November 28, 2023
Homeዜናገዢው ፓርቲ ከወጣቶች ጋር እርቅ ለመፍጠር ...

ገዢው ፓርቲ ከወጣቶች ጋር እርቅ ለመፍጠር ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ (ኢሳት)

advertisement

ኢሳት

መስከረም 30 2009 ዓ ም

በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ አንዳሳ በሚባለው አካባቢ ከጎበዝ አለቆች ጋር እርቅ መፍጠር እንፈልጋለን በሚል ገዢው ፓርቲ ያቀረበውን ጥያቄ ወጣቶች ውድቅ አደረጉት። ወጣቶቹ፣ ማንኛውም ሰው፣ ፖሊስም ሆነ ወታደር ረብሻ ቢፈጥር እርምጃ እንወስዳለን በማለት የተማማሉ ሲሆን፣ አካባቢያችንን ከእንግዲህ እኛ የመረጥናቸው እንጅ እናንተ የምትመርጡት አያስተዳድረውም በማለት በፖሊሶች እና በአመራሮች ላይ ድንጋይ በትኖ አባሯቸዋል።

ሰባት አሚት በሚባለው አካባቢ ደግሞ የቀበሌ አመራሮችን ለመምረጥ የተደረገው ሙከራ ከሽፏል። የአካባቢ ካድሬዎች ምርጫ እናስደርጋለን ብለው ቢሄዱም ህዝቡ ፈቃደኛ ሳይሆን የቀረ ሲሆን፣ የቀበሌውን ቁልፍ በመቀየር ቀበሌውን በእጁ አስገብቷል።

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,920FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here