- Advertisement -
ጥቅምት 2 2009 ዓ ም

የላከው “ፔን ኢትዮጵያ” ነው
የኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ስርዓተ ቀብር ወዳጆቻቸው እና አድናቂቆቻቸው በተገኙበት ትላንት በቅድስት ስላሴ መንበረ ጸባኦት ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል። የኃይሉ ሻውል ዜና እረፍት የተሰማው ባለፈው ሳምንት ሲሆን ፤ ህክምና ሲከታተሉ በነበረበት በባንኮክ ታይላንድ ነው ያረፉት።
በቤተሰብ አንጻር ኃይሉ ሻውል በህይወት ዘመናቸው ስድስት ልጆችን አፍርተዋል።