spot_img
Sunday, September 24, 2023
Homeአበይት ዜናየአንድነት ፓርቲ የቀድሞው አመራር መታሰራቸው ተገለጠ (የጀርመን ድምጽ ራዲዮ)

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞው አመራር መታሰራቸው ተገለጠ (የጀርመን ድምጽ ራዲዮ)

advertisement

ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ
የጀርመን ድምጽ ራዲዮ

ኅዳር 9 2009 ዓ ም

የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ።

የቀድሞው የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) አመራር አባላት እንደታሰሩ ተዘገበ። ከታሳሪዎቹ መካከል የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ አቶ አናንያ ሶሪ እንዲሁም ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ገርጂ እንደሚገኙ የአቶ አናኒያ ሶሪ ባለቤት ወይሮ ቤዛዊት ኃይለጊዮርጊስ በሥልክ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,682FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here