ምሳሌያዊ ንግግሮች የመጽሃፍ ምረቃ በቶሮንቶ

ኅዳር 12 ፤ 2009 ዓ ም

በዳንኤል አበራ የተዘጋጀው ምሳሌያዊ ንግግሮች መጽሃፍ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በዲሴምበር 4 በቶሮንቶ ይመረቃል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን በራሪ ወረቀት ይመልከቱ።

ምሳሌያዊ አነጋገሮች በዳንኤል አበራ
ምሳሌያዊ አነጋገሮች በዳንኤል አበራ

Leave a Reply

Your email address will not be published.