advertisement
ሚያዚያ 6 2009 ዓ ም
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግስት ተቃዋሚዎች በሞት የተቀጡበት ሁኔታ ነበረ። ሆኖም ግን ኢትዮጵያዊም ሆነ ሰብአዊ ክብራቸው በተለይም ህይወታቸው ካለፈ በኋላ የሚገባውን ክብር አይነፈግም ።
አሁን ባለው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መንግስት የፋሺስት ኢጣሊያ ይፈጽመው የነበረው አይነት ኢሰብአዊ ድርጊት በስፋት እየተሰራበት ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት በሰሜን ሸዋ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የነጻነት አርበኞች ከተሰው በኋላ አስከሬናቸውን ፍጹም ኢሰብአዊ በሆነ ሁኔታ ለህዝብ እይታ በማቅረብ የኢትዮጵያውያንን መንፈስ ለመረበሽ ተሞክሯል።
የተሰውት አርበኞች የሚከተሉት ናቸው :
1ኛ ) ጭንቅል አስጨናቂ

2ኛ)በነበሩ ተመሰለው

ፎቶ ግራፎቱ የተገኙት ከማህበራዊ ሚዲያ ነው።