advertisement
(የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ባዘጋጀዉ መርሃ-ግብር ላይ የቀረበ)
(በ ዘዉዴ ጉደታ)
April 29, 2017
ከሁሉም አስቀድሜ በጀግንነቱ፣ በቆራጥነቱ እና ላመነለት ዓላማ ወደኋላ የማይል በመሆኑ በማደንቀዉ እና በማከብረዉ በኩሩዉ የጎንደር ሕዝብ ስም በሚንቀሣቀሰዉ የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት በተዘጋጀዉ በዚህ መርሃ-ግብር ላይ ማንንም በመወከል ሣይሆን እንደ አንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ተገኝቼ አጭር መልዕክት እንዳስተላልፍ በመጠየቄ የተሰማኝን ከፍተኛ ደስታ ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡