advertisement
ሐምሌ 27 ፤ 2009 ዓ ም
ምንጭ ፤ ኢትዮ ፓናሮማ
ጥናቱ በዋነኛነት ብሄር ተኮር ፌደራሊዝም ያስከተለውን ምስቅልቅል በማስረጃ የሚያብራራ ሲሆን ፤ በዚሁ የፖለቲካ አወቃቀር ምክንያት የተፈጠሩ እንደ ወልቃይት ያሉ ጉዳዮችን ከምንጫቸው በማንሳት ይተነትናል። ኢትዮጵያ ያለውን የፖለቲካ ችግር በውል ላልተረዳ መሰረታዊ የሆነ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ የሚችል ጽሁፍ ነው። ሙሉው ጽሁፍ ከታች በፒዲኤፍ ቀርቧል። ከታች ያለውን ማያያዧ ይጫኑ
በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር የክልሎች አሸናሸን ና – በፖለቲካና የጥናት ኮሚቴ
———
የኤዲተሩ ማስታወሻ : በገጽ 17 ላይ የመጀመሪያ አንቀጽ ላይ “መብትን ለማስረከብ” በሚል የተጻፈው መብትን ለማስከበር ተብሎ ይነበብ።