spot_img
Thursday, November 30, 2023
Homeአበይት ዜናመንግስት ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር ጋር ያደረገው ምስጢራዊ ድርድር ሀገሪቱን ወደ ባሰ...

መንግስት ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር ጋር ያደረገው ምስጢራዊ ድርድር ሀገሪቱን ወደ ባሰ ቀውስ የሚመራ ነው -ምሁራን (ዋዜማ)

advertisement

Dima Dawit Getachew Begashaw
ዋዜማ ራዲዮ
የካቲት 5 2010 ዓ ም

መንግስት ከህዝብ ተሸሽጎ ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር የሚያደርገው ድርድር አላማው የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት መደራደሪያ አድርጎ ማቅረብ ብሎም የህወሀት ሀገር የመገንጠል ዝንባሌ ምልክቶች ናቸው ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን አሳሰቡ።
ዶ/ር ዲማ ነገዎ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው እና ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በጋራ በፃፉት አስተያየት በናይሮቢ በመንግስትና በኦብነግ መካከል የተደረገው ድርድር ቅንነት የጎደለውና የኦብነግን የረጅም ጊዜ የመገንጠል ህልም እውን ለማድረግ በህወሀት በኩል የተጠነሰሰ ሴራ ነው፣
ሙሉ አስተያየቱን በማስፈንጠሪያው ያንብቡት። PDF- LINK የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባርና ወያኔ
___
ወቅታዊ መረጃን ለማግኘት ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ።

- Advertisement -Early Bird Holiday Deals! Before you know it, the holidays will be right around the corner! Take advantage of our early bird deals today and save up to $40 on our fees with code SPOT40!
Stay Connected
28,789FansLike
13,920FollowersFollow
8,540SubscribersSubscribe
Stacy Adams
Must Read
Related News

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here