advertisement
ቦርከና
መጋቢት 24 2010 ዓ ም
ኃይለማርያም ደሳለኝን ተክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ሙሉ በሙሉ በሚቆጣረው ፓርላማ ቀርበው ቃለ መሃላ ከፈጸሙ በኋላ ወደ ሰላሳ ደቂቃ የዘለቀ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸው ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፤ ስለ ኢትዮጵያ ፓለቲካ እና ወቅታዊ ተግዳሮቶች ስለ ሙስና እና ስለ መንግስት ስልጣን ፤ ስለ ማህበራዊ ችግሮች (ወጣቶች እና ሴቶችን ጨምሮ) ፤ ስለ አንዣበበው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ፤ ስለ ውጭ ግንኙነት (በተለይም በአካባቢው ስላለው የውጭ ኃይሎች እንቅስቃሴ እና ከኤርትራ ጋር ሊያደርጉ ስለሚፈልጉት ግንኙነት)፤ ስለ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ንግግር አድርገዋል። ሙሉውን ንግግር ለማዳመጥ ቪዲዮውን ይመልከቱ።